ማምጫ እና መላኪያ የ CSV ጽሁፍ ፋይሎች በ መቀመሪያ

Comma Separated Values (CSV) ፋይሎች የ ጽሁፍ ፋይሎች ናቸው የ ክፍል ይዞታዎች ለ ነጠላ ወረቀት: ኮማ: ሴሚ ኮለን: ወይንም ሌሎች ባህሪዎች መጠቀም ይቻላል እንደ ሜዳ ምልክት በ ክፍሎች መካከል: የ ጹፍ ሀረግ በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ይሆናል: ቁጥሮች የሚጻፉት ያለ ትምህርተ ጥቅስ ነው

የ CSV ፋይል ለማምጣት

  1. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

  2. ፋይል አይነት ሜዳ ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ "ጽሁፍ CSV". ይምረጡ ፋይል እና ይጫኑ መክፈቻ ፋይል በሚኖረው ጊዜ የ .csv ተጨማሪ: የ ፋይል አይነት ራሱ በራሱ ይለየዋል ወይንም ያውቀዋል

  3. ለ እርስዎ ይታይዎታል የ ጽሁፍ ማምጫ ንግግር ይጫኑ እሺ

የ ምክር ምልክት

ይህ የ csv ፋይል መቀመሪያ ከያዘ: ነገር ግን እርስዎ ማምጣት ከ ፈለጉ የ መቀመሪያ ውጤቶች: እና ከዛ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ እና ያጽዱ የ መቀመሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ


ለ መላክ መቀመሪያ እና ዋጋዎች እንደ CSV ፋይሎች

  1. ይጫኑ በ ወረቀቱ ላይ እንደ csv ፋይል የሚጻፈውን

  2. እርስዎ መላክ ከፈለጉ መቀመሪያ እንደ መቀመሪያ: ለምሳሌ: በ =ድምር(A1:B5), እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:

    ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ

    ማሳያ ስር ምልክት ያድርጉ በ መቀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እሺ

    እርስዎ መላክ ከ ፈለጉ የ ስሌቱን ውጤት መቀመሪያ ከ መላክ ይልቅ ምልክት አያድርጉ በ መቀመሪያውስጥ

  3. ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ ይታይዎታል ማስቀመጫ እንደ ንግግር

  4. ፋይል አይነት ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ አቀራረብ "Text CSV"

  5. ስም ያስገቡ እና ይጫኑ ማስቀመጫ.

  6. መላኪያ የ ጽሁፍ ፋይሎች ንግግር ውስጥ ይታያል: ይምረጡ ባህሪ ማሰናጃ እና የ ሜዳ እና ጽሁፍ መለየ ምልክት ለ ዳታ ለሚላከው: እና ያረጋግጡ በ እሺ

  7. አስፈላጊ ከሆነ: እርስዎ ካስቀመጡ በኋላ: ያጽዱ የ መቀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መመልከት የ ስሌቱን ውጤት በ ሰንጠረዥ ውስጥ እንደገና

Please support us!