በ መቀመሪያ አቀራረብ መመደቢያ

የ ዘዴ() ተግባር መጨመር ይቻላል ወደ ነበረው መቀመሪያ በ ክፍል ውስጥ: ለ ምሳሌ: በ አንድ ላይ ከ አሁኑ ተግባር ጋር: እርስዎ ክፍል ማቅለም ይችላሉ እንደ ዋጋው ሁኔታ: መቀመሪያ =...+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>3; "ቀይ": "አረንጓዴ")) የ ክፍሉ ዘዴ ይፈጸማል "ቀይ" ለ ክፍሉ ዋጋው ከ በለጠ ከ 3, ያለበለዚያ የ ክፍሉ ዘዴ "አረንጓዴ" ይፈጸማል

እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ መቀመሪያ በ ሁሉም ክፍሎች ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር

  1. የሚፈልጉትን ክፍሎች በሙሉ ይምረጡ

  2. የ ዝርዝር ትእዛዝ ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ

  3. መፈለጊያ ደንብ: ያስገቡ: .*

    ".*" መደበኛ አገላለጽ ነው ለ ማሳየት ይዞታዎችን በ አሁኑ ክፍል ውስጥ

  4. የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ መቀየሪያ በ ሜዳ=&+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>3;"ቀይ";"አረንጓዴ"))

    ይህ "&" ምልክት የሚያሳየው የ አሁኑን ሁኔታዎች ነው በ መፈለጊያ ከ ሜዳ ውስጥ: መስመሩ በ እኩል ምልክት መጀመር አለበት: መቀመሪያ ስለሆነ: የ ክፍል ዘዴዎች ይታሰባል እንደ "ቀይ" እና "አረንጓዴ" ቀደም ብሎ ነበር

  5. ምልክት የተደረገባቸው ሜዳዎች መደበኛ አገላለጽ እና ለ አሁኑ ምርጫ ብቻ ይጫኑ ሁሉንም መፈለጊያ.

    ሁሉም ክፍሎች ከ ይዞታዎች ጋር የተካተቱ በ ምርጫው ውስጥ አሁን ይደምቃሉ

  6. ይጫኑ ሁሉንም መቀየሪያ

Please support us!