በ መጎተት-እና-በመጣል ክፍሎች ማመሳከሪያ

በ መቃኛ እርዳታ እርስዎ ማመሳከር ይችላሉ ክፍሎች ከ አንድ ወረቀት ወደ ሌላ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ ወይንም በ ተለያየ ሰነድ ውስጥ: ክፍሎች ማስገባት ይቻላል እንደ ኮፒ: አገናኝ: ወይንም hyperlink. የሚገባው መጠን መገለጽ አለበት: ከ ዋናው ፋይል ስም ጋር ስለዚህ የታለመው ፋይል ውስጥ ይገባል

  1. የ ክፍሎቹን ምንጭ የያዘውን ሰነድ መክፈቻ

  2. የ ምንጩን መጠን ለማሰናዳት እንደ መጠን: ክፍሎች ይምረጡ እና ከዛ ይምረጡ ወረቀት - የ ተሰየሙ መጠኖች እና መግለጫዎች - መግለጫ ማስቀመጫ የ ምንጭ ሰነድ እና ሰነዱን አይዝጉት

  3. ወረቀት መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን የሚያስገቡበት

  4. መክፈቻ የ መቃኛ : በ ታችኛው የ መቃኛ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ፋይል ምንጭ

  5. በ መቃኛ ውስጥ: የ እቃው ፋይል ምንጭ ይታያል በ "ስሞች መጠን" ስር

  6. ይጠቀሙ የ መጎተቻ ዘዴ ምልክት በ መቃኛ ውስጥ: ይምረጡ እርስዎ ማመሳከሪያ እንደ hyperlink: አገናኝ: ወይንም ኮፒ ማድረግ ይፈልጉ እንደሆን

  7. ይጫኑ ስሙ ስር "የ ስም መጠን" በ መቃኛ ውስጥ: እና ይጎትቱ ወደ ክፍሉ በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ማመሳከሪያውን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ

ይህ መንገድ መጠቀም ይችላሉ መጠን ለማስገባት ከ ሌላ ወረቀት ተመሳሳይ ሰነድ ወደ አሁኑ ወረቀት ውስጥ: ይምረጡ ንቁ ሰነድ እንደ ምንጭ ደረጃ ከ 4 በላይ

Please support us!