የሚታዩ ክፍሎችን ብቻ ኮፒ ማድረጊያ

እርስዎ ይገምቱ ጥቂት የ ተደበቁ ረድፎች እንዳለዎት በ ክፍል መጠን ውስጥ: እርስዎ አሁን ኮፒ ማድረግ: ማጥፋት ወይንም የ ቀሩትን የሚታዩ ረድፎች ማቅረብ ይፈልጋሉ

LibreOffice ባህሪው እንደ ሁኔታው ነው ክፍሎቹ እንዴት እንዳይታዩ የተደረጉት: በ ማጣሪያ ነው ወይንስ በ እጅ

ዘዴ እና ተግባር

ውጤት

ክፍሎች ተጣርተዋል በ በራሱ ማጣሪያዎች: በ መደበኛ ማጣሪያዎች ወይንም በ ረቀቀ ማጣሪያዎች

ኮፒ: ማጥፊያ: ማንቀሳቀሻ ወይንም አሁን ለሚታዩት ክፍሎች አቀራረብ ምርጫ

የሚታዩት ክፍሎች ብቻ የተመረጡት ኮፒ ይደረጋሉ: ይጠፋሉ: ይንቀሳቀሳሉ: ይቀርባሉ

ክፍሎች ተደብቀዋል በ መደበቂያ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ረድፍ ወይንም አምድ ራስጌዎች ውስጥ: ወይንም በሙሉ በ ረቂቅ.

ኮፒ: ማጥፊያ: ማንቀሳቀሻ ወይንም አሁን ለሚታዩት ክፍሎች አቀራረብ ምርጫ

የተመረጡት ክፍሎች: የ ተደበቁ ክፍሎችን ጨምሮ ኮፒ ይደረጋሉ: ይጠፋሉ: ይንቀሳቀሳሉ: ይቀርባሉ


Please support us!