ክፍሎችን ከ መቀየር መጠበቂያ

LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ወረቀቶች እና ጠቅላላ ሰነዱን: እርስዎ ክፍሎቹ ይጠበቁ እንደሆን ወይንም ከ ድንገተኛ ለውጥ: መቀመሪያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይታይ እንደሆን: ክፍሎቹ ይታዩ እንደሆን ወይንም ክፍሎቹ ይታተሙ እንደሆን መምረጥ ይችላሉ

መጠበቂያ የሚቀርበው በ መግቢያ ቃል አማካኝነት ነው: ነገር በ ግድ መሆን የለበትም: እርስዎ ለ መጠበቂያ የ መግቢያ ቃል ከ መደቡ ነው: ማስወገድ የሚቻለው ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሲያስገቡ ነው

ያስታውሱ የ ክፍል መጠበቂያ ለ ክፍሎች የ የሚጠበቅ መለያ ውጤት የሚኖረው ጠቅላላ ወረቀቱ በሚጠበቅ ጊዜ ነው: በ ነባር ሁኔታ: ሁሉም ክፍል መጠበቅ አለበት: ስለዚህ እርስዎ ማስወገድ አለብዎት መለያውን በ ምርጫ ለ ክፍሎቹ ተጠቃሚው ለውጥ በሚፈጽምበት: እና ከዛ ጠቅላላ ወረቀቱ ይጠበቃል እና ሰነዱ ይቀመጣል

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እነዚህ የ መጠበቂያ ገጽታዎች ከ ድንገተኛ ተግባር ለ መጠበቅ መከላከያ ናቸው: እነዚህ ገጽታዎች ምንም አይነት አስተማማኝ መጠበቂያ አይሰጡም: ለምሳሌ: ወረቀት ወደ ሌላ የ ፋይል አቀራረብ ተጠቃሚው መቀየር ይችላል የ መጠበቂያ ገጽታዎችን በማለፍ: አንድ ብቻ አስተማማኝ መጠበቂያ አለ: የ መግቢያ ቃል እርስዎ የሚፈጽሙት በሚያስቀምጡ ጊዜ የ OpenDocument ፋይል: በ መግቢያ ቃል ቀደም ብሎ ተቀምጦ የ ነበረ መክፈት የሚቻለው በ ተመሳሳይ የ መግቢያ ቃል ብቻ ነው


  1. እርስዎ የሚፈልጉትን ክፍሎች ይምረጡ ለ መወሰን የ ክፍሎች መጠበቂያ ምርጫ ለ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና ይጫኑ የ ክፍል መጠበቂያ tab.

  3. እርስዎ የሚፈልጉትን የ መጠበቂያ አይነት ምርጫ ይምረጡ: ሁሉም ምርጫዎች ይፈጸማሉ እርስዎ ወረቀቱን መጠበቂያውን ካሰናዱ በኋላ ከ መሳሪያዎች ዝርዝር - ከ ታች በኩል ይመልከቱ

    ምልክቱን ያጥፉ የሚጠበቅ የ ተመረጠውን ክፍል ሌሎች ተጠቃሚዎች መለወጥ እንዲችሉ መፍቀጃ

    ይምረጡ የሚጠበቅ የ ተመረጠውን ክፍል ሌሎች ተጠቃሚዎች የ ክፍል ይዞታውን እና አቀራረብ መቀየር እንዳይችሉ

    ይምረጡ መቀመሪያ መደበቂያ መቀመሪያ እንዳይቀየር ለ መጠበቅ እና ለ መደበቅ

    ይምረጡ በሚታተም ጊዜ መደበቂያ የሚጠበቁ ክፍሎችን ለ መደበቅ በሚታተመው ሰነድ ላይ: ክፍሎቹ በ መመልከቻው ላይ አይደበቁም

  4. ይጫኑ እሺ

  5. የ መጠበቂያ ምርጫ መፈጸሚያ

    ለ መጠበቅ ክፍሎችን ከ መቀየር / መታየት / እንዳይታተሙ እንደ እርስዎ ማሰናጃ በ አቀራረብ - ክፍሎች ንግግር ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ሰነድ መጠበቂያ - ወረቀት

    To protect the structure of the document, for example the count, names, and order of the sheets, from being changed, choose Tools - Protect Spreadsheet Structure.

  6. (በ ምርጫ) የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

    የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

    እርስዎ የ መግቢያ ቃል ከረሱ: ጥበቃውን ማስቦዘን አይችሉም: እርስዎ መጠበቅ የሚፈልጉት ክፍሎችን ከ ድንገተኛ ለውጥ ከሆነ: የ ወረቀት መጠበቂያ ያሰናዱ: ነገር ግን የ መግቢያ ቃል አያስገቡ


  7. ይጫኑ እሺ

Please support us!