ባዶ ክፍሎች አያያዝ

በ አሮጌው የ ሶፍትዌር እትም ውስጥ: ባዶ ክፍሎች ይገደዱ ነበር ወደ ቁጥር 0 በ አንዳንድ አገባብ ውስጥ እና ወደ ባዶ ሀረግ በ ሌሎች: በ ቀጥታ ማነፃፃሪያ በስተቀር: የት =A1=0 እና =A1="" የ ሁለቱም ውጤት እውነት ይሆናል ከሆነ A1 ባዶ ከ ነበረ: ባዶነት አሁን ተወርሷል እስከሚጠቀሙ ድረስ: ሰለዚህ ሁለቱም =በ ቁመት መፈለጊያ(...)=0 እና =በ ቁመት መፈለጊያ(...)="" እውነት ይሰጣሉ በ ቁመት መፈለጊያ ከሆነ ባዶ ክፍል እንደገና ከ ተመለሰ

ቀላል ማመሳከሪያ ወደ ባዶ ክፍል የሚታየው እንደ ቁጥር ነው 0 ነገር ግን አስፈላጊ አይደለም እንደ ቁጥር ከ አሁን በኋላ: ስለዚህ ሁሉም ማነፃፀሪያ ከ ማመሳከሪያ ክፍል ስራ ጋር ይጠበቃል

ለሚቀጥለው ለምሳሌ:, A1 የያዘው ቁጥር ነው: B1 ባዶ ነው: C1 የያዘው ማመሳከሪያ ነው ለ B1:

Case

መቀመሪያ

ውጤት እና አስተያየት

A1: 1
B1: <Empty>

C1: =B1

ያሳያል 0

=B1=0

እውነት

=B1=""

እውነት

=C1=0

እውነት

=C1=""

እውነት (ቀደም ብሎ ሀሰት የ ነበረ)

=ቁጥር ነው(B1)

ሀሰት

=ቁጥር ነው(C1)

ሀሰት (ቀደም ብሎ እውነት የ ነበረ)

=ISNUMBER(VLOOKUP(1;A1:C1;2))

ሀሰት (B1)

=ISNUMBER(VLOOKUP(1;A1:C1;3))

ሀሰት (C1, ቀደም ብሎ እውነት የ ነበረ)

=ጽሁፍ ነው(B1)

ሀሰት

=ጽሁፍ ነው(C1)

እውነት

=ISTEXT(VLOOKUP(1;A1:C1;2))

FALSE (B1, previously was TRUE)

=ISTEXT(VLOOKUP(1;A1:C1;3))

ሀሰት (C1)

=ባዶ ነው(B1)

እውነት

=ባዶ ነው(C1)

እውነት

=ISBLANK(VLOOKUP(1;A1:C1;2))

TRUE (B1, previously was FALSE)

=ISBLANK(VLOOKUP(1;A1:C1;3))

ሀሰት (C1)


የ ማስታወሻ ምልክት

ማስታወሻ: የ Microsoft Excel የሚያየው የተለየ ነው እና ሁልጊዜ ቁጥር ይመልሳል እንደ ውጤት ለ ባዶ ክፍል ማመሳከሪያ ወይንም የ መቀመሪያ ክፍል ከ ባዶ ክፍል ውጤት ጋር: ለምሳሌ:


Case

መቀመሪያ

ውጤት እና አስተያየት

A1: <Empty>

B1: =A1

Displays 0, but is just a reference to an empty cell.

=ቁጥር ነው(A1)

ሀሰት

=ጽሁፍ ነው(A1)

ሀሰት

=A1=0

እውነት

=A1=""

እውነት

=ቁጥር ነው(B1)

FALSE (Microsoft Excel: TRUE)

=ጽሁፍ ነው(B1)

ሀሰት

=B1=0

እውነት

=B1=""

TRUE (Microsoft Excel: FALSE)

C1: =VLOOKUP(...) with empty cell result

displays empty (Microsoft Excel: displays 0)

=ISNUMBER(VLOOKUP(...))

ሀሰት

=ISTEXT(VLOOKUP(...))

ሀሰት

=ቁጥር ነው(C1)

FALSE (Microsoft Excel: TRUE)

=ጽሁፍ ነው(C1)

ሀሰት


Please support us!