አመት ክፍልፋይ

ውጤቱ የ አመቶች ቁጥር ነው (የ ክፍልፋይ ክፍልም ያካትታል) በ መጀመሪያ ቀን እና መጨረሻ ቀን.መካከል

አገባብ:

የ አመት ክፍልፋይ(መጀመሪያ ቀን: መጨረሻ ቀን: መሰረቶች)

መጀመሪያ ቀን እና መጨረሻ ቀን ሁለት የ ቀን ዋጋዎች ናቸው

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 or missing

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው


የ ማስታወሻ ምልክት

ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ:


የ ምክር ምልክት

Unambiguous conversion is possible for ISO 8601 dates and times in their extended formats with separators. If a #VALUE! error occurs, then unselect Generate #VALUE! error in - LibreOffice Calc - Formula, button Details... in section "Detailed Calculation Settings", Conversion from text to number list box.


ለምሳሌ

ምን የ አመት ክፍልፋይ 2008 ይውላል በ 2008-01-01 እና 2008-07-01 መካከል?

=YEARFRAC("2008-01-01"; "2008-07-01";0) returns 0.50.

Please support us!