የ ሳምንት ቁጥር_OOO

የ ሳምንት ቁጥር_OOO የ ሳምንት ቁጥር ያሰላል በ አመት ውስጥ ለ ውስጥ ቀን ዋጋ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር ነበር ለ መጠቀም ይቻላል ከ LibreOffice እትሞች ጋር ያረጁ ከ 5.1.0 እና OpenOffice.org. የ ሳምንት ቁጥር ነው የሚያሰላው: ለ ሳምንት ቁጥር መስጫ ስርአት ውስጥ በ ሳምንት ቁጥር 1 የ መጀመሪያው ሳምንት ነው የያዘ ጥር 4ኛ: ይህ ተግባር አያቀርብም: ይህ ተግባር መጠቀሚያ አያቀርብም ለ ሌሎች የ ሰንጠረዥ መተግበሪያዎች: ለ አዲስ ሰነድ ይጠቀሙ የ ሳምንት ቁጥር ወይንም ISO የ ሳምንት ቁጥር ተግባር ይልቅ


አገባብ:

የ ሳምንት ቁጥር_OOO(ቁጥር: ዘዴ)

ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው

ዘዴየ ሳምንት መጀመሪያ እና የ ስሌቱ አይነት ማሰናጃ

1 = እሑድ

2 = ሰኞ (ISO 8601)

ማንኛውም ሌላ ዋጋ = ሰኞ (ISO 8601)

የ ማስታወሻ ምልክት

ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ:


የ ምክር ምልክት

Unambiguous conversion is possible for ISO 8601 dates and times in their extended formats with separators. If a #VALUE! error occurs, then unselect Generate #VALUE! error in - LibreOffice Calc - Formula, button Details... in section "Detailed Calculation Settings", Conversion from text to number list box.


ለምሳሌ

=WEEKNUM_OOO(DATE(1995;1;1);1) returns 1

=WEEKNUM_OOO(DATE(1995;1;1);2) returns 52. Week 1 starts on Monday, 1995-01-02.

Please support us!