የ ስራ ቀን

ቀን ይመልሳል በ ሳምንቱ ውስጥ የ ተሰጠውን የ ቀን ዋጋ ቀን የሚመለሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 1 (እሑድ) እና 7 (ቅዳሜ) መካከል: ምንም አይነት ወይንም አይነት=1 ከ ተገለጸ: ለ ሌሎች አይነት: ይህን ሰንጠረዥ ከ ታች በኩል ይመልከቱ

አገባብ:

የ ስራ ቀን (ቁጥር: አይነት)

ቁጥር እንደ ቀን ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው የ ስራ ቀን

አይነት በ ምርጫ እና በ አይነት ስሌቱን መወሰኛ

አይነት

የ ስራ ቀን ቁጥር የ ተመለሰው

1 ወይንም የማይታይ

1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ). እንዲስማማ ከ Microsoft Excel.

2

1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ).

3

0 (ሰኞ) እስከ 6 (እሑድ).

11

1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ).

12

1 (ማክሰኞ) እስከ 7 (ሰኞ).

13

1 (ረቡዕ) እስከ 7 (ማክሰኞ).

14

1 (ሐሙስ) እስከ 7 (ረቡዕ).

15

1 (አርብ) እስከ 7 (ሐሙስ).

16

1 (ቅዳሜ) እስከ 7 (አርብ).

17

1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ).


የ ማስታወሻ ምልክት

እነዚህ ዋጋዎች የሚፈጸሙት ለ መደበኛ የ ቀን አቀራረብ ነው እርስዎ በሚመርጡት በ - LibreOffice ሰንጠረዥ – ማስሊያ


የ ማስታወሻ ምልክት

ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ:


የ ምክር ምልክት

Unambiguous conversion is possible for ISO 8601 dates and times in their extended formats with separators. If a #VALUE! error occurs, then unselect Generate #VALUE! error in - LibreOffice Calc - Formula, button Details... in section "Detailed Calculation Settings", Conversion from text to number list box.


ለምሳሌ

=WEEKDAY("2000-06-14") returns 4 (the Type parameter is missing, therefore the standard count is used. The standard count starts with Sunday as day number 1. June 14, 2000 was a Wednesday and therefore day number 4).

=WEEKDAY("1996-07-24";2) returns 3 (the Type parameter is 2, therefore Monday is day number 1. July 24, 1996 was a Wednesday and therefore day number 3).

=WEEKDAY("1996-07-24";1) returns 4 (the Type parameter is 1, therefore Sunday is day number 1. July 24, 1996 was a Wednesday and therefore day number 4).

=WEEKDAY("2017-05-02";14) returns 6 (the Type parameter is 14, therefore Thursday is day number 1. May 2, 2017 was a Tuesday and therefore day number 6)

=WEEKDAY(NOW()) returns the number of the current day.

የ ምክር ምልክት

To obtain a function indicating whether a day in A1 is a business day, use the IF and WEEKDAY functions as follows:
IF(WEEKDAY(A1;2)<6;"Business day";"Weekend")


Please support us!