ሰከንድ

ለ ተሰጠው የ ሰአት ዋጋ ሰከንድ ይመልሳል ሰከንድ የሚመልሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 0 እና 59: መካከል

አገባብ:

ሰከንድ(ቁጥር)

ቁጥር እንደ ሰአት ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው ሰከንድ

ለምሳሌ

=ሰከንድ(አሁን()) የ አሁኑን ሰከንድ ይመልሳል

=ሰከንድ(C4) ይመልሳል 17 ይዞታው የ C4 = 12:20:17.

Please support us!