የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት ተግባር
የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት ይመልሳል. ኮታንጀንት ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት(ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ኮታንጀንት የሚሰላለት
=የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት("4-3i")
ይመልሳል 0.00490118239430447+0.999266927805902i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት(2)
ይመልሳል 0.457657554360286 እንደ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም