የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ተግባር
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ይመልሳል.ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ ውስብስብ ቁጥር መግለጽ ይቻላል በ:
cosh(a+bi)=cosh(a)cos(b)+sinh(a)sin(b)i
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(ውስብስብ_ቁጥር)
ውስብስብ_ቁጥር: ውስብስብ ቁጥር ነው ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን የሚሰላለት
=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን("4-3i")
ይመልሳል -27.0349456030742-3.85115333481178i.
=የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(2)
ይመልሳል 3.76219569108363 እንእ ሀረግ የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም