መገመቻ.ETS.ስታስቲክስ.መደመሪያ ተግባር

ስታትስቲካል ዋጋ(ዎች) ይመልሳል: የ ETS/EDS አልጎሪዝም ውጤት ለሆኑ

የ ኤክስፖኔንሺያል ማለስለሻ ዘዴ: ትክክለኛ ዋጋዎችን የ ማለስለሻ ዘዴ ነው: ለ ተከታታይ ጊዜ ለ መገመት የ ምናልባት ወደፊት ዋጋዎችን

Exponential Triple Smoothing (ETS) የ algorithms ስብስብ ነው ለ ሁለቱም አቅጣጫ እና በ ተወሰነ ጊዜ (በየ ወቅቱ) ተፅእኖው የሚፈጸም: Exponential Double Smoothing (EDS) የ algorithms ስብስብ ነው እንደ ETS, ነገር ግን ያለ በ ተወሰነ ጊዜ ተፅእኖ:. EDS የሚፈጥረው ቀጥተኛ መገመቻ ነው:

የ ምክር ምልክት

See the Wikipedia on Exponential smoothing algorithms for more information.


መገመቻ.ETS.ስታስቲክስ.መደመሪያ የሚያሰላው በ ዘዴ ነው

መገመቻ = መሰረታዊ ዋጋ + አቅጣጫ * ∆x + በየጊዜው_እየራቀ የሚሄደው

tip

This function is available since LibreOffice 5.2


አገባብ:

መገመቻ.ETS.ስታስቲክስ.መደመሪያ(ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር: ስታስቲክስ_አይነት[የ ጊዜ_እርዝመት], [ዳታ_መጨረሻ], [ስብስብ])

ዋጋዎች (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን ዋጋዎች ታሪካዊ ዋጋዎች ናቸው: እርስዎ መገመት ለሚፈልጉት የሚቀጥሉት ነጥቦች

የ ሰአት መስመር (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን: ለ ሰአት መስመር (x-ዋጋ) መጠን ለ ታሪካዊ ዋጋዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ሰአት መስመር መለየት የለበትም: ተግባሮቹ ይለዩታል ለ ስሌቶቹ
የ ሰአት መስመር ዋጋዎች ተመሳሳይ ደረጃዎች በ መካከላቸው መያዝ አለባቸው
ይህ ተመሳሳይ ደረጃዎች መለየት የለበትም በ ሰአት መስመር መለያ: ተግባሮቹ ይመልሳሉ የ #ቁጥር! ስህተት:
የ መጠኖች ሰአት መስመር እና ታሪካዊ ዋጋዎች ተመሳሳይ አይደሉም: ተግባሮች ይመልሳሉ የ #ዝ/አ ስህተት
የ ሰአት መስመር ከያዘ ያነሰ ከ 2 ጊዜ ዳታ: ተግባሮች ይመልሳሉ የ #ዋጋ! ስህተት


የ ስታትስቲክ_አይነት (አስፈላጊ ነው): የ ቁጥር ዋጋ ከ 1 እስከ 9. ዋጋው የሚያመለክተው የትኛው ስታትስቲክ እንደሚመለስ ነው ለ ተሰጠው ዋጋ እና x-መጠን

የሚቀጥለው ስታትስቲክስ ሊመለስ ይችላል:

የ ስታትስቲክ_አይነት

ስታትስቲክስ

1

የ አልፋ ማለስለሻ ደንብ ለ ETS algorithm (base)

2

የ ጋማ ማለስለሻ ደንብ ለ ETS algorithm (trend)

3

የ ቤታ ማለስለሻ ደንብ ለ ETS algorithm (periodic deviation)

4

Mean absolute scaled error (MASE) - የ ትክክለኛነት መገመቻ መለኪያ

5

ሲዬሜትሪክ አማካይ የ ፍጹም ፐርሰንት ስህተት (SMAPE) - ትክክለኛነት መለኪያ የ ፐርሰንት ስህተቶች መሰረት ባደረገ

6

የ አማካይ ፍጹም ስህተት (MAE) – ትክክለኛነት መለኪያ ለ መገመቻ

7

Root mean squared error (RMSE) - ልዩነቶች መለኪያ በ ተገመተው እና በ ታየው ዋጋዎች መካከል

8

የ ደረጃ ጊዜ የ ተገኘው የ ጊዜ መስመር (x-መጠን). የ ደረጃ መጠን በ ወሮች/በ ሩቦች/በ አመቶች ውስጥ የ ተገኘው: የ ደረጃ መጠን በ ወሮች ውስጥ: ያለ በለዚያ በ ቀኖች ውስጥ ነው: በሚሆን ጊዜ በ ቀን(ጊዜ) ውስጥ የ ጊዜ መስመር እና የ ቁጥር በ ሌሎች ጉዳዮች ውስጥ

9

የ ናሙናዎች ቁጥር በ ጊዜ ውስጥ – ይህ ከ ክርክር ጋር ተመሳሳይ ነው የ ጊዜ_እርዝመት, ወይንም የ ተሰላው ቁጥር በ ክርክር ጉዳይ ውስጥ: ጊዜ_እርዝመት ይሆናል 1.


የ ጊዜ_እርዝመት (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ >= 0, ነባርs 1. ነው: የ አሉታዊ ኢንቲጀር ቁጥር የሚያሳየው የ ጊዜ ናሙናዎችን ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ዋጋ 1 የሚያሳየው ሰንጠረዥ የሚወስነው ቁጥር ነው ለ ናሙና በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ ራሱ በራሱ:
ይህ ዋጋ 0 የሚያሳየው ምንም ጊዜ ተፅእኖ አያደርግም: መገመቻ የሚሰላው በ EDS algorithms. ነው
ለ ሁሉም ሌሎች አዎንታዊ ዋጋዎች: መገመቻ የሚሰላው በ ETS algorithms. ነው:
ለ ዋጋዎች አዎንታዊ ላልሆኑ ሙሉ ቁጥር: ተግባር ይመልሳል የ #ቁጥር! ስህተት


ዳታ_መጨረሻ (በ ምርጫ): የ logical ዋጋ እውነት ወይንም ሀሰት: የ ሂሳብ 1 ወይንም 0, ነባር ነው: 1 (እውነት). ዋጋው ከሆነ 0 (ሀሰት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ዜሮ እንደ ታሪካዊ ዋጋ: ይህ ዋጋ ለ 1 (እውነት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ተጨማሪ አዲስ በ ማስተዋወቅ ከ ጎረቤት የ ዳታ ነጥብ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይደግፋል እስከ 30% የ ጎደለ የ ዳታ ነጥብ: እና ይጨምራል እነዚህን የ ዳታ ነጥቦች


ዝቅ ማድረጊያ (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ ከ 1 እስከ 7, ከ ነባር 1. ጋር: ዝቅ ማድረጊያ ደንብ የሚያሳየው የትኛው ዘዴ እንደሚጠቀሙ ነው ዝቅ ለ ማድረጊያ ተመሳሳይ የ ሰአት ዋጋዎችን:

ስብስብ

ተግባር

1

መካከለኛ

2

መቁጠሪያ

3

ክርክር መቁጠሪያ

4

ከፍተኛ

5

መካከለኛ

6

አነስተኛ

7

ድምር


የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይሰበስባል በርካታ ነጥቦችን ተመሳሳይ የ ጊዜ ማህተም ያላቸውን


ለምሳሌ

ከ ታች ያለው ሰንጠረዥ ያለው የ ሰአት መስመር እና ከ ዋጋዎች ጋር የ ተዛመዱ ነው:

A

B

1

የ ሰአት መስመር

ዋጋዎች

2

01/2013

112

3

02/2013

118

4

03/2013

132

5

04/2013

100

6

05/2013

121

7

06/2013

135

8

07/2013

148

9

08/2013

148

10

09/2013

136

11

10/2013

119

12

11/2013

104

13

12/2013

118


=መገመቻ.ETS.ስታስቲክስ.መደመሪያ(ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:3:1: እውነት();1)

ይመልሳል 0.9990234375, ተጨማሪ ስታትስቲክስ መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: በ ቤታ ማለስለሻ: አንድ ናሙና በ አንድ ጊዜ: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም እና መካከለኛ እንደ ስብስብ

=መገመቻ.ETS.ስታስቲክስ.መደመሪያ(ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:2:1: እውነት();7)

ይመልሳል 0.0615234375, ተጨማሪ ስታትስቲክስ መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: በ ጋማ ማለስለሻ: አንድ ናሙና በ አንድ ጊዜ: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም እና ድምር እንደ ስብስብ

Please support us!