መገመቻ.ETS.መደመሪያ ተግባር

ማስሊያ የ መደመሪያ መገመቻ(ዎች) (የ ወደፊት ዋጋ) መሰረት ባደረገ ታሪካዊ ዳታ በ መጠቀም ነው ETS ወይንም EDS algorithms . EDS የሚጠቀሙት የ ክርክር ጊዜ_እርዝመት 0 ሲሆን ነው: ያለበለዚያ ETS ይጠቀማል

የ ኤክስፖኔንሺያል ማለስለሻ ዘዴ: ትክክለኛ ዋጋዎችን የ ማለስለሻ ዘዴ ነው: ለ ተከታታይ ጊዜ ለ መገመት የ ምናልባት ወደፊት ዋጋዎችን

Exponential Triple Smoothing (ETS) የ algorithms ስብስብ ነው ለ ሁለቱም አቅጣጫ እና በ ተወሰነ ጊዜ (በየ ወቅቱ) ተፅእኖው የሚፈጸም: Exponential Double Smoothing (EDS) የ algorithms ስብስብ ነው እንደ ETS, ነገር ግን ያለ በ ተወሰነ ጊዜ ተፅእኖ:. EDS የሚፈጥረው ቀጥተኛ መገመቻ ነው:

የ ምክር ምልክት

See the Wikipedia on Exponential smoothing algorithms for more information.


መገመቻ.ETS.መደመሪያ የሚያሰላው በ ዘዴ ነው

መገመቻ = መሰረታዊ ዋጋ + አቅጣጫ * ∆x + በየጊዜው_እየራቀ የሚሄደው

tip

This function is available since LibreOffice 5.2


አገባብ:

መገመቻ.ETS.መደመሪያ(ኢላማዎች: ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር: [የ ጊዜ_እርዝመት], [ዳታ_መጨረሻ], [ስብስብ])

ኢላማው (ግዴታ): ቀን: ሰአት: ወይንም የ ቁጥር ነጠላ ዋጋ ወይንም መጠን: የ ዳታ ነጥብ/መጠን ማስሊያ ግምት

ዋጋዎች (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን ዋጋዎች ታሪካዊ ዋጋዎች ናቸው: እርስዎ መገመት ለሚፈልጉት የሚቀጥሉት ነጥቦች

የ ሰአት መስመር (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን: ለ ሰአት መስመር (x-ዋጋ) መጠን ለ ታሪካዊ ዋጋዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ሰአት መስመር መለየት የለበትም: ተግባሮቹ ይለዩታል ለ ስሌቶቹ
የ ሰአት መስመር ዋጋዎች ተመሳሳይ ደረጃዎች በ መካከላቸው መያዝ አለባቸው
ይህ ተመሳሳይ ደረጃዎች መለየት የለበትም በ ሰአት መስመር መለያ: ተግባሮቹ ይመልሳሉ የ #ቁጥር! ስህተት:
የ መጠኖች ሰአት መስመር እና ታሪካዊ ዋጋዎች ተመሳሳይ አይደሉም: ተግባሮች ይመልሳሉ የ #ዝ/አ ስህተት
የ ሰአት መስመር ከያዘ ያነሰ ከ 2 ጊዜ ዳታ: ተግባሮች ይመልሳሉ የ #ዋጋ! ስህተት


የ ጊዜ_እርዝመት (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ >= 0, ነባርs 1. ነው: የ አሉታዊ ኢንቲጀር ቁጥር የሚያሳየው የ ጊዜ ናሙናዎችን ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ዋጋ 1 የሚያሳየው ሰንጠረዥ የሚወስነው ቁጥር ነው ለ ናሙና በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ ራሱ በራሱ:
ይህ ዋጋ 0 የሚያሳየው ምንም ጊዜ ተፅእኖ አያደርግም: መገመቻ የሚሰላው በ EDS algorithms. ነው
ለ ሁሉም ሌሎች አዎንታዊ ዋጋዎች: መገመቻ የሚሰላው በ ETS algorithms. ነው:
ለ ዋጋዎች አዎንታዊ ላልሆኑ ሙሉ ቁጥር: ተግባር ይመልሳል የ #ቁጥር! ስህተት


ዳታ_መጨረሻ (በ ምርጫ): የ logical ዋጋ እውነት ወይንም ሀሰት: የ ሂሳብ 1 ወይንም 0, ነባር ነው: 1 (እውነት). ዋጋው ከሆነ 0 (ሀሰት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ዜሮ እንደ ታሪካዊ ዋጋ: ይህ ዋጋ ለ 1 (እውነት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ተጨማሪ አዲስ በ ማስተዋወቅ ከ ጎረቤት የ ዳታ ነጥብ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይደግፋል እስከ 30% የ ጎደለ የ ዳታ ነጥብ: እና ይጨምራል እነዚህን የ ዳታ ነጥቦች


ዝቅ ማድረጊያ (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ ከ 1 እስከ 7, ከ ነባር 1. ጋር: ዝቅ ማድረጊያ ደንብ የሚያሳየው የትኛው ዘዴ እንደሚጠቀሙ ነው ዝቅ ለ ማድረጊያ ተመሳሳይ የ ሰአት ዋጋዎችን:

ስብስብ

ተግባር

1

መካከለኛ

2

መቁጠሪያ

3

ክርክር መቁጠሪያ

4

ከፍተኛ

5

መካከለኛ

6

አነስተኛ

7

ድምር


የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይሰበስባል በርካታ ነጥቦችን ተመሳሳይ የ ጊዜ ማህተም ያላቸውን


ለምሳሌ

ከ ታች ያለው ሰንጠረዥ ያለው የ ሰአት መስመር እና ከ ዋጋዎች ጋር የ ተዛመዱ ነው:

A

B

1

የ ሰአት መስመር

ዋጋዎች

2

01/2013

112

3

02/2013

118

4

03/2013

132

5

04/2013

100

6

05/2013

121

7

06/2013

135

8

07/2013

148

9

08/2013

148

10

09/2013

136

11

10/2013

119

12

11/2013

104

13

12/2013

118


=መገመቻ.ETS.መደመሪያ(ቀን(2014;1;1);ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:1;እውነት();1)

ይመልሳል 157.166666666667, ተጨማሪ መገመቻ ለ ጥር 2014 መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: አንድ ናሙና በ አንድ ጊዜ: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም እና መካከለኛ እንደ ስብስብ

=መገመቻ.ETS.መደመሪያ(ቀን(2014;1;1);ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር:4;እውነት();7)

ይመልሳል 113.251442038722, ተጨማሪ መገመቻ ለ ጥር 2014 መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: በ 4 ጊዜ እርዝመት: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም እና ድምር እንደ ስብስብ

Please support us!