የ ቀን ዋጋ ተግባር

የ ውስጥ ቀን ቁጥር ለ ጽሁፍ በ ጥቅሶች ውስጥ ይመልሳል

የ ውስጥ ቀን ቁጥር ይመልሳል እንደ ቁጥር: ቁጥሩ የሚወሰነው በ ቀን ስርአት ነው የሚጠቀመው LibreOffice ቀኖችን ለማስላት ነው

የ ጽሁፍ ሀረግ እንዲሁም የሚያካትት ከሆነ የ ሰአት ዋጋ: የ ቀን ዋጋ ብቻ ይመልሳል ለ መቀየሪያው ኢንቲጀር አካል

አገባብ:

የ ቀን ዋጋ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ዋጋ ያለው ቀን ነው መግለጫ ነው እና በ ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ መከበብ አለባቸው

የ ማስታወሻ ምልክት

ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ:


የ ምክር ምልክት

Unambiguous conversion is possible for ISO 8601 dates and times in their extended formats with separators. If a #VALUE! error occurs, then unselect Generate #VALUE! error in - LibreOffice Calc - Formula, button Details... in section "Detailed Calculation Settings", Conversion from text to number list box.


ለምሳሌ

=DATEVALUE("1954-07-20") yields 19925.

Please support us!