አማካይ ከሆኑ ተግባር
የ ቁጥር አማካይ ለ ሁሉም ክፍሎች በ መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን በርካታ ሁኔታ የሚያሟላ ይመልሳል: አማካይ ከሆነ ተግባር ድምር የ ሁሉንም ውጤቶች ተመሳሳይ ለ ሎጂካል መሞከሪያ እና ያካፍላል ይህን ድምር በ ተመረጠው የ ዋጋዎች መጠን
AVERAGEIFS(ተግባር_መጠን; መጠን; መመዘኛ1 [ ; መጠን2; መመዘኛ2 [;...]]))
Func_range – required argument. It is a range of cells, a name of a named range or a label of a column or a row containing values for calculating the mean.
ቀላል አጠቃቀም
=አማካይ ከሆኑ(B2:B6;B2:B6;">=20")
ድምር ማስሊያ ለ ዋጋዎች መጠን B2:B6 የሚበልጥ ወይንም እኩል ከ 20. ጋር ይመልሳል 25, ምክንያቱም አምስተኛው ረድፍ መመዘኛውን አያሟላም
=አማካይ ከሆኑ(C2:C6;B2:B6;">=20";C2:C6;">70")
ድምር ማስሊያ ለ ዋጋዎች መጠን C2:C6 ለሚበልጡ ከ 70 እና ተመሳሳይ ለ ክፍሎች ከ B2:B6 መጠን ዋጋዎች ጋር የሚበልጥ ወይንም እኩል ከ 20. ጋር ይመልሳል 137.5, ምክንያቱም ሁለተኛው እና አምስተኛው ረድፎች መመዘኛውን አያሟሉም
መደበኛ አገላለጽ መጠቀሚያ እና የታቀፉ ተግባሮች መግለጫ አጠቃቀም
=አማካይ ከሆኑ(C2:C6;B2:B6;">"&አነስተኛ(B2:B6);B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))
ድምር ማስሊያ ለ ዋጋዎች መጠን C2:C6 ተመሳሳይ ለ ሁሉም ዋጋዎች መጠን B2:B6 ከ አነስተኛው እና ከ ከፍተኛው በስተቀር: ይመልሳል 127.5, ምክንያቱም ሶስተኛው እና አምስተኛው ረድፎች መመዘኛውን አያሟሉም
=አማካይ ከሆኑ(C2:C6;A2:A6;"ብዕር.*";B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))
ድምር ማስሊያ ለ ዋጋዎች መጠን C2:C6 ተመሳሳይ ለ ሁሉም ክፍሎች ለ A2:A6 መጠን ከ መጀመሪያው "ብዕር" እና ለ ሁሉም ክፍሎች ለ B2:B6 መጠን ከ ከፍተኛው በስተቀር ይመልሳል 65, ምክንያቱም ሁለተኛው ረድፍ ብቻ መመዘኛውን ያሟላል
እንደ መመዘኛ ወደ ክፍል ማመሳከሪያ
እርስዎ መመዘኛ በ ቀላሉ መቀየር ከ ፈለጉ: እርስዎ መግለጽ አለብዎት በ ተለየ ክፍል ውስጥ እና ማመሳከር አለብዎት ይህን ክፍል በ ሁኔታ ውስጥ በ አማካይ ከሆኑ ተግባር: ለምሳሌ: የ ላይኛውን ተግባር እንደገና መጻፍ ይቻላል እንደሚከተለው:
=አማካይ ከሆኑ(C2:C6;A2:A6;E2&".*";B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))
ከሆነ E2 = ብዕር: ተግባር ይመልሳል 65, ምክንያቱም የ ክፍሉ አገናኝ በ ይዞታ ተቀይሯል