ማረጋገጫ

ለ ተመረጠው ክፍል ወይንም የ ክፍል መጠን ምን ዳታ ዋጋ እንዳለው መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Validity.


የ ምክር ምልክት

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዝርዝር ሳጥን ከ እቃ መደርደሪያ መቆጣጠሪያ ውስጥ እና ማገናኘት ከ ዝርዝር ሳጥን ጋር ለ ክፍሉ: ስለዚህ እርስዎ መወሰን ይችላሉ ዋጋ ያላቸው ዋጋዎች ከ ዳታ ገጽ የ ዝርዝር ሳጥን ባህሪዎች መስኮት ውስጥ


መመዘኛ

ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች) የ ማረጋገጫ ደንብ መወሰኛ

የ ማስገቢያ እርዳታ

እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መልእክት ያስገቡ ክፍል ወይንም የ ክፍሉ መጠን በ ወረቀቱ ውስጥ ሲመረጥ

የ ስህተት ማስጠንቀቂያ

የ ስህተት መልእክት መግለጫ ማሳያ ዋጋ የሌለው ዳታ በ ክፍሉ ውስጥ በሚገባ ጊዜ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!