ምርጫዎች
የ ንዑስ ድምር ማቅረቢያ እና ማስሊያ መግለጫ ማሰናጃዎች
የ ገጽ መጨረሻ በ ቡድኖች መካከል
አዲስ ገጽ ማስገቢያ ከ እያንዳንዱ ቡድን በኋላ ለ ንዑስ ድምር ዳታ
ፊደል መመጠኛ
እርስዎ ጉዳዩን ሲቀይሩ የ ዳታ ምልክት ንዑስ ድምር እንደገና ማስሊያ
በ ቅድሚያ-መለያ ቦታ እንደ ቡድኖቹ
እርስዎ የ መረጡትን ቦታ መለያ በ ቡድን ሳጥን ውስጥ: የ ቡድን tabs እርስዎ እንደ መረጡት አምዶች
መለያ
አቀራረብ ማካተቻ
የ አቀራረብ ባህሪዎችንም ያስባል በሚለይ ጊዜ
መለያ ደንብ ማስተካከያ
የ መለያ ደንብ ማስተካከያ ይጠቀሙ እርስዎ የ ገለጹትን ከ ምርጫዎች ሳጥን ውስጥ ከሆነ በ LibreOffice ሰንጠረዥ - ዝርዝር መለያ ውስጥ:
እየጨመረ በሚሄድ
ከ ዝቅተኛ ዋጋ በ መጀመር መለያ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ መለያ ደንቦች ከ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባር የ መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች
እየቀነሰ በሚሄድ
ከ ከፍተኛ ዋጋ በ መጀመር መለያ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ መለያ ደንቦች ከ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባር የ መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች