1ኛ: 2ኛ: 3ኛ: ቡድን

ማሰናጃዎችን ይወስኑ እስከ ሶስት ንዑስ ድምር ቡድኖች: እያንዳንዱ tab ተመሳሳይ ረቂቅ አለው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Subtotals - 1st, 2nd, 3rd Group tabs.


የ ንዑስ ድምር ዋጋዎች ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ ማስገባት:

  1. የ ሰንጠረዡ አምዶች ምልክቶች እንዳላቸው እርግጠኛ ይሁኑ

  2. ሰንጠረዥ ይምረጡ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ ቦታ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን ንዑስ ድምር ለ: እና ከዛ ይጫኑ ዳታ - ንዑስ ድምር

  3. ቡድን ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ አምድ እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ ንዑስ ጠቅላላ ውስጥ

  4. ማስሊያ ንዑስ ጠቅላላዎች ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ለ አምዶች ዋጋዎቹን ለያዙት እርስዎ የሚፈልጉትን ለ ንዑስ ጠቅላላዎች

  5. ተግባር መጠቀሚያ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ተግባር ንዑስ ጠቅላላ ለማስላት

  6. ይጫኑ እሺ

በ ቡድን

ይምረጡ አምድ እርስዎ መቆጣጠር የሚፈልጉትን የ ንዑስ ጠቅላላ ማስሊያ ሂደቶች: የ ተመረጠው አምድ ይዞታዎች መቀየሪያ: የ ንዑስ ጠቅላላ ራሱ በራሱ ይሰላል

ንዑስ ድምር ማስሊያ ለ

መምረጫ አምድ(ዶች) ዋጋዎቹን የያዘውን እርስዎ ንዑስ ድምር ማስላት የሚፈልጉትን

ተግባር ይጠቀሙ

መምረጫ የ ሂሳብ ተግባሮች እርስዎ ንዑስ ድምር ማስላት የሚፈልጉትን

Please support us!