ማጣሪያ

የ እርስዎን ዳታ ለ ማጣራት ትእዛዞች ማሳያ

LibreOffice ራሱ በራሱ ያስታውሳል በ ቅድሚያ የ ተገለጹ የ ዳታቤዝ መጠኖች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - More Filters.


የሚቀጥለው የ ማጣሪያ ምርጫ ዝግጁ ነው:

በራሱ ማጣሪያ

ራሱ በራሱ ማጣሪያ የ ተመረጠውን ክፍል መጠን: እና መፍጠሪያ አንድ-ረድፍ ዝርዝር ሳጥን እርስዎ የሚመርጡበት እቃዎች እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን

መደበኛ ማጣሪያ

የ ማጣሪያ ምርጫዎችን ማሰናዳት ያስችሎታል

የ ረቀቀ ማጣሪያ

የ ረቀቀ ማጣሪያ መግለጫ

ማጣሪያ እንደ ነበር መመለሻ

ከ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ ማጣሪያ ማስወገጃ: ይህን ትእዛዝ ለማስቻል: ይጫኑ በ ክፍሉ ውስጥ: ማጣሪያው ተፈጽሞ በ ነበረበት ቦታ

በራሱ ማጣሪያን መደበቂያ

በ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ በራሱ ማጣሪያ ቁልፍ መደበቂያ

Please support us!