መመዘኛ መለያ
ለ ተመረጠው መጠን የ መለያ ምርጫ ይወስኑ
እርግጠኛ ይሁኑ መካተቱን ማንኛውም የ ረድፍ እና አምድ አርእስቶች በ ምርጫው ውስጥ
መለያ በ
እርስዎ እንደ ቀዳሚ መለያ ቁልፍ መጠቀም የሚፈልጉትን አምድ ይምረጡ
እየጨመረ በሚሄድ
መለያ የ ተመረጠውን ከ ዝቅተኛ ዋጋ እስከ ከፍተኛ ዋጋ: የ መለያ ደንብ በ ቋንቋ ውስጥ ተገልጿል: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መለያ ደንቦች ለ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባሩን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
እየቀነሰ በሚሄድ
መለያ የ ተመረጠውን ከ ከፍተኛ ዋጋ እስከ ዝቅተኛ ዋጋ: የ መለያ ደንብ በ ቋንቋ ውስጥ ተገልጿል: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መለያ ደንቦች ለ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባሩን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
ከዛ በ
እርስዎ እንደ ሁለተኛ መለያ ቁልፍ መጠቀም የሚፈልጉትን አምድ ይምረጡ
እየጨመረ በሚሄድ
መለያ የ ተመረጠውን ከ ዝቅተኛ ዋጋ እስከ ከፍተኛ ዋጋ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መለያ ደንቦች ለ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባሩን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
እየቀነሰ በሚሄድ
መለያ የ ተመረጠውን ከ ከፍተኛ ዋጋ እስከ ዝቅተኛ ዋጋ: የ መለያ ደንብ በ ቋንቋ ውስጥ ተገልጿል: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መለያ ደንቦች ለ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባሩን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
እየጨመረ/እየቀነሰ በሚሄድ መለያ
መለያ የ ተመረጠውን ከ ከፍተኛ ዋጋ እስከ ዝቅተኛ ዋጋ: ወይንም ከ ዝቅተኛ ዋጋ እስከ ከፍተኛ ዋጋ: የ ቁጥር ሜዳዎች የሚለዩት በ መጠን እና በ ጽሁፍ ሜዳዎች በ ባህሪዎች ደንብ ነው: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መለያ ደንቦች ለ ዳታ - መለያ - ምርጫዎች እርስዎ ይግለጹ ነባሩን በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች – ቋንቋዎች
ምልክቶች በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ