የ ዳታቤዝ መጠን መግለጫ
የ ዳታቤዝ መጠን መግለጫ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተመረጠውን መሰረት ባደረገ
እርስዎ መምረጥ የሚችሉት የ አራት ማእዘን ክፍል መጠኖች ብቻ ነው
ስም
እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን የ ዳታቤዝ መጠን ስም ያስገቡ: ወይንም ይምረጡ ከ ነበረው ዝርዝር ውስጥ
መጠን
የ ተመረጠውን የ ክፍል መጠን ማሳያ
መጨመሪያ/ማሻሻያ
የ ተመረጠውን የ ክፍል ወደ ዳታቤዝ መጠን ዝርዝር መጨመሪያ: ወይንም ማሻሻያ የ ነበረውን የ ዳታቤዝ መጠን
ተጨማሪ >>
ማሳያ ተጨማሪ ምርጫዎች