ወረቀት መጠበቂያ
በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ክፍሎች እንዳይሻሻሉ መጠበቂያ ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ለ መክፈት የ ወረቀት መጠበቂያ ንግግር እርስዎ የ ወረቀት መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ወይንም ያለ መግቢያ ቃል የሚወስኑበት
ክፍሎች እንዳይሻሻሉ ለ መጠበቅ መጠበቂያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት መደረግ አለበት አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ tab ገጽ ወይንም በ አቀራረብ - ክፍሎች አገባብ ዝርዝር ውስጥ
የማይጠበቁ ክፍሎች ወይንም የ ክፍል መጠኖችን ማሰናዳት ይቻላል በሚጠበቅ ወረቀት ውስጥ በ መጠቀም መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ እና አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ:
-
ይምረጡ የማይጠበቁትን ክፍሎችን
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ እና ምልክቱን ያጥፉ ከ መጠበቂያ ሳጥን እና ይጫኑ እሺ
-
በ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ: የ ወረቀት መጠበቂያ ያስጀምሩ: ወዲያውኑ የሚፈጸም: እርስዎ የ መረጡት የ ክፍል መጠን በ ደረጃ 1 ብቻ ማረም ይቻላል
በኋላ ለ መቀየር የማይጠበቁ ቦታዎች ወደ የሚጠበቁ ቦታዎች: ይምረጡ መጠን: የሚቀጥለው በ አቀራረብ - ክፍሎች - ክፍል መጠበቂያ tab ገጽ ውስጥ: ይመርምሩ የሚጠበቅ ሳጥን ውስጥ: በ መጨረሻ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ዝርዝር ውስጥ: ያለፈው የሚታረም መጠን አሁን ይጠበቃል
ወረቀት መጠበቂያ ተፅእኖ ይፈጥራል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ወረቀት tabs በ መመልከቻው ከ ታች በኩል: የ ማጥፊያ እና እንደገና መሰየሚያ ትእዛዝ መምረጥ አይቻልም
ወረቀት የሚጠበቅ ከሆነ: እርስዎ ማሻሻል ወይንም ማጥፋት አይችሉም ማንኛውንም የ ክፍል ዘዴዎች
የሚጠበቅ ወረቀት ወይንም የ ክፍል መጠን ማሻሻል አይቻልም መጠበቂያ ካልተሰናከለ በስተቀር: መጠበቂያውን ለ ማሰናከል: ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ትእዛዝ: ምንም የ መግቢያ ቃል ካልተሰናዳ: የ ወረቀት መጠበቂያው ወዲያውኑ ይሰናከላል: ወረቀቱ የሚጠበቅ ከሆነ: መጠበቂያ ማስወገጃ ንግግር ይከፈታል: እርስዎ የ መግቢያ ቃል የሚያስገቡበት
አንዴ ከ ተቀመጠ: የሚጠበቅ ወረቀት ማስቀመጥ የሚቻለው ይህን በ መጠቀም ነው ፋይል - ማስቀመጫ እንደትእዛዝ
የ መግቢያ ቃል (በ ምርጫ)
እርስዎን የ መግቢያ ቃል ማስገባት ያችችሎታል ወረቀቱን ለ መጠበቅ በ ድንገት ከ መቀየር
Complete protection of your work can be achieved by combining the options Tools - Protect Sheet and Tools - Protect Spreadsheet Structure, including password protection. To prohibit opening the document altogether, in the Save dialog mark the Save with password box before you click the Save button.