መርማሪ
ይህ ትእዛዝ የሚያስጀምረው የ ሰንጠረዥ ፈልጎ አግኚን ነው: በ ፈልጎ አግኚ: እርስዎ ፈልገው ማግኘት ይችላሉ ጥገኞችን ከ አሁኑ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ
እርስዎ አንድ ጊዜ ምልክት ከ ገለጹ እርስዎ ምልክቱን በ አይጥ መጠቆሚያ ማሳየት ይችላሉ: የ አይጥ መጠቆሚያ ቅርጹን ይቀይራል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ በ መጠቆሚያው ለ መምረጥ የሚመሳከረውን ክፍል ከ ምልክቱ በ ታች በኩል