እንደ ሁኔታው አቀራረብ
ይምረጡ እንደ ሁኔታው አቀራረብ የ አቀራረብ ዘዴዎች ለ መግለጽ እንደ ሁኔታው ይለያያል ለ ክፍሉ ቀደም ብሎ ዘዴ ተመድቦ ከ ነበረ: ሳይቀየር ይቀራል: እዚህ ያስገቡት ዘዴ ይመረመራል: እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉት በርካታ የሆኑ እንደ ሁኔታው አቀራረቦች አሉ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ በርካታ ሁኔታዎች የ ጥያቄ ይዞታዎች የ ክፍል መጠኖች ወይንም መቀመሪያ ውስጥ: ሁኔታዎች የሚገመገሙት ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ ነው: ሁኔታው 1 ተመሳሳይ ከሆነ ከ ሁኔታው ጋር: የ ተገለጸው ዘዴ ይጠቀማል: ያለ በለዚያ ሁኔታው 2 ይገመገማል: እና የ ተገለጸውን ዘደ ይጠቀማል: ይህ ዘዴ ተመሳሳይ ካልሆነ: ከዛ የሚቀጥለውን ሁኔታ ይገመገማል እና ወዘተ
እንደ ሁኔታው አቀራረብ ለመፈጸም: በራሱ ማስሊያ ማስቻል አለብዎት: ይምረጡ ዳታ - ማስሊያ - በራሱ ማስሊያ (ለ እርስዎ ይታይዎታል የ ምልክት ማድረጊያ ከ ትእዛዝ አጠገብ በራሱ ማስሊያ ሲያስችሉ)
ሁኔታው
እርስዎ እስከ ፈለጉት መጠን ድረስ ሁኔታ መወሰኛ
ይወስኑ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ጥገኛ ከሆነ በ አንዱ ማስገቢያ ውስጥ ከ ተዘረዘረው ወደ ታች ከሚዘርገፍ ሳጥን ውስጥ:
-
If you select All cells, see Color Scale, Data Bar or Icon Set explanations below, depending on which visual representation the conditional formatting should be represented.
-
እርስዎ ከ መረጡ የ ክፍል ዋጋ ነው:
-
ወደ ታች ከሚዘረገፈው ዝርዝር ውስጥ የ ሁኔታውን አቀራረብ ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ ተመረጠው ክፍል ውስጥ እና ዋጋ ያስገቡ
-
ከ ፊት ከ ዘዴዎች መፈጸሚያ ይምረጡ የሚፈለገውን ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይምረጡ አዲስ ዘዴ ለ መፍጠር
-
ይጫኑ የ መጨመሪያ ቁልፍ ሌላ ሁኔታ ለ መጨመር: ይጫኑ የ ማስወገጃ ቁልፍ ሁኔታውን ለ ማስወገድ
-
በ መጠን ሜዳ ውስጥ: ለ መጠን ክፍሎች ተገቢውን እንደ ሁኔታዎች አቀራረብ መግለጫ: ይጫኑ በ ማሳነሻ ቁልፍ ላይ ለ ማሳነስ በ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እንደገና በ ቁልፉ ላይ ለ መመለስ ወደ ንግግር ሳጥን ውስጥ አንዴ መጠን ከ ተመረጠ በኋላ
-
-
If you select Formula is as a reference, enter a cell reference. If the cell reference is a value other than zero, the condition matches.
-
እርስዎ ከ መረጡ ቀን ነው, ከ ታች ማስረጃውን ይመልከቱ
የ ቀለም መጠን
እርስዎ እንደ መረጡት ይህ የ ንግግር ሳጥን ተመሳሳይ ነው ከ ሁሉም ክፍሎች ጋር በ መጀመሪያው ንዑስ ዝርዝር ማስገቢያ ሁኔታ ውስጥ: የ ቀለም መለኪያ ይፈጽሙ መጠን ለማሳየት በ ሁለት ቀለም ወይንም በ ሶስት ቀለም ከፍታ ላይ: ይህ መጠን ይለያያል እንደ እያንዳንዱ ክፍል ዋጋ: መደበኛ ምስሌ የ አየር ንብረት ማዘጋጃ ነው: ዝቅተኛ ሰማያዊ ቀለም: ሞቅ ያለ ቀይ: ከ ከፍታ ጋር መካከለኛ ዋጋ ይሰጣል
እርስዎ መምረጥ አለብዎት ሁለት "ከፍተኛ" ቀለሞች የ ማስሊያ ዘዴዎች የሚያሳይ: የ ተሰላው እና የ ተፈጸመው ቀለም በ ግንኙነት ውስጥ ይፈጸማል በ: አነስተኛ - ከፍተኛ - ፐርሰንት - ዋጋ - ፐርሰንት - መቀመሪያ ውስጥ
እነዚህ ምርጫዎች አነስተኛ እና ከፍተኛ በቂ ናቸው ለራሳቸው በ መጠን ውስጥ ሲገኙ: ሌሎች ምርጫዎች መገለጽ አለባቸው በ ዋጋ (ፐርሰንት: ዋጋ: ፐርሰንት) ወይንም ክፍል ማመሳከሪያ ወይንም መቀመሪያ (መቀመሪያ)
For a detailed explanation and examples, please visit How to apply a Color Scale Conditional Formatting page in TDF Wiki.
ምልክት ማሰናጃ
ቦታ መመደብ ያስፈልጋል ለ ዋጋ ከ አንፃራዊ መጀመሪያ ቦታ: የ ምልክቶች ስብስብ የሚረዳው ለ መጠቆም ነው ያሉበትን ቦታ እና ይምረጡ የ ምልክቶች አይነት: ዝግጁ የ ምልክት ስብስብ እነዚህ ናቸው
-
3, 4 ወይንም 5 - ቀስቶች
-
3, 4 ወይንም 5 - ግራጫ ቀስቶች
-
3 - ባንዲራ
-
3 - የ ትራፊክ መብራት 1 እና 2 (ሁለት የ ተለያዩ ንድፎች)
-
3 - ምልክቶች (ስኴር: ሶስት ማእዘን: ክብ)
-
4 - ክቦች ከ ቀይ ወደ ጥቁር
-
4 ወይንም 5 - መመጠኛ
-
5 - ሩቦች
ሁኔታዎች ማሳያ ለ እያንዳንዱ ምልክት መግለጽ ይቻላል ከ ዋጋ አንፃር (ዋጋ) በ ዋጋዎች ፐርሰንት ቁጥር ውስጥ (ፐርሰንት) እንደ ፐርሰንት መጠን ዋጋዎች (ፐርሰንት) ወይንም መቀመሪያ (መቀመሪያ)
For a detailed explanation and examples, please visit How to use Icon Set Conditional Formatting page in TDF Wiki.
ቀኖች
ይህ ምርጫ የሚፈጽመው የ ተገለጸውን ዘዴ ነው እንደ ሁኔታ በ ቀን ላይ እርስዎ እንደ መረጡት በ ወደ ታች በሚዘረገፍ ሳጥን ውስጥ: ዛሬ - ትናንትና - ነገ - ባለፉት 7 ቀኖች ውስጥ - በዚህ ሳምንት ውስጥ - ባለፈው ሳምንት ውስጥ
-
ከ ፊት ከ ዘዴዎች መፈጸሚያ ይምረጡ የሚፈለገውን ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይምረጡ አዲስ ዘዴ ለ መፍጠር
-
ይጫኑ የ መጨመሪያ ቁልፍ ሌላ ሁኔታ ለ መጨመር: ይጫኑ የ ማስወገጃ ቁልፍ ሁኔታውን ለ ማስወገድ
-
በ መጠን ሜዳ ውስጥ: መግለጫ የ መጠን ክፍሎች ተገቢውን እንደ ሁኔታዎች አቀራረብ: ይጫኑ በ ማሳነሻ ቁልፍ በ ማሳነሻ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እንደገና በ ቁልፉ ላይ ለ መመለስ ወደ ንግግር ሳጥን ውስጥ አንዴ መጠን ከ ተመረጠ በኋላ
የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ አስተዳዳሪ
ይህ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው ሁሉንም የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ዝርዝር በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገለጸውን ለ ማሳየት ነው
የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ አስተዳዳሪ ንግግር ሳጥን መክፈቻ: እዚህ እርስዎ መጨመር: ማረም: ወይንም ማስወገድ ይችላሉ አንድ ወይንም በርካታ እንደ ሁኔታው አቀራረብ
የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ዝርዝር የሚያሳየው ንቁ የሆነውን የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ደንብ ማሰናጃ ነው በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: የ መጀመሪያው ደንብ ብቻ ለ እያንዳንዱ ክፍል መጠን ይዘረዘራል: ለ ተሰጠው መጠን በርካታ ደንቦች ቢኖሩም እንኳን:
እርስዎ ከ ገለጹ እንደ ሁኔታው አቀራረብ በ ክፍል መጠን ውስጥ እና እርስዎ ለ መግለጽ ከሞከሩ አሁን አዲስ እንደ ሁኔታው አቀራረብ በዚህ መጠን አካል ላይ: የ ማስጠንቀቂያ መልእክት ይታይዎታል: እርስዎ የ ነበረውን የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ማረም ይፈልጉ እንደሆን: (በ ጠቅላላ መጠን ውስጥ) ወይንም አዲስ የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ መግለጽ ይፈልጉ እንደሆን መሸፈን (በ ተመረጠው መጠን ውስጥ)