የ ማተሚያ መጠኖች

የ ማተሚያ መጠኖች አስተዳዳሪ: ክፍሎች በ ማተሚያ መጠኖች ውስጥ ያሉ ብቻ ይታተማሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Print Ranges.


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ካልገለጹ የ ማተሚያ መጠን በ እጅ: ሰንጠረዥ ይመድባል ራሱ በራሱ የ ማተሚያ መጠን እንዲያካታት ሁሉንም ክፍሎች ባዶ ያልሆኑትን


መግለጫ

ንቁ ክፍል ወይንም የ ተመረጠውን ክፍል ቦታ እንደ ማተሚያ መጠን መግለጫ

መጨመሪያ

የ አሁኑን ምርጫ ወደ ተገለጸው የ ማተሚያ መጠን ቦያዎች ውስጥ መጨመሪያ

ማጽጃ

የ ተገለጸውን የ ማተሚያ ቦታ ማስወገጃ

ማረሚያ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የ ማተሚያ መጠን የሚወስኑበት

Please support us!