ክፍሎችን ማዋሀጃ እና መሀከል ማድረጊያ

የ ተመረጡትን ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ ወይንም መክፈያ የ ተቀላቀሉ ክፍሎችን: የ ክፍል ይዞታዎችን መሀከል ላይ ያሰልፋል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ማዋሀጃ - ክፍሎች ማዋሀጃ እና መሀከል ማድረጊያ


የ ተዋሀዱ ክፍሎች የ መጀመሪያውን ክፍል የ ዋናውን ክፍል መጠን ስም ይወስዳሉ: የ ተዋሀዱ ክፍሎችን ለ ሁለተኛ ጊዜ ማዋሀድ አይቻልም ከ ሌሎች ክፍሎች ጋር: መጠን አራት ማእዘን መፍጠር አለበት: በርካታ ምርጫዎች የ ተደገፉ አይደሉም

የ ማስታወሻ ምልክት

የሚዋሀዱት ክፍሎች በ ውስጣቸው ይዞታዎች ካላቸው: የ ደህንነት ንግግር ይታያል


ሶስት አማራጮች ዝግጁ ናቸው:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ክፍሎችን ማዋሀድ የ ስሌቶች ስህተት ሊፈጥር ይችላል በ መቀመሪያ ሰንጠረዥ ውስጥ


Please support us!