ወረቀት እንደገና መሰየሚያ

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ተለየ ስም ለ አሁኑ ወረቀት መመደብ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Rename Sheet.


ስም

አዲስ ስም ለ ወረቀቱ እዚህ ያስገቡ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ መክፈት ይችላሉ ወረቀት እንደገና መሰየሚያ ንግግር በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ወረቀቱ tab ላይ ከ ታች በኩል በማድረግ በ መስኮቱ ውስጥ እና


የ ምክር ምልክት

በ አማራጭ ይጫኑ በ ወረቀት tab ላይ ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ: አሁን እርስዎ ስሙን በቀጥታ መቀየር ይችላሉ


Please support us!