መደበቂያ

የ ተመረጡትን ረድፎች: አምዶች ወይንም እያንዳንዱን ወረቀቶች መደበቂያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Rows - Hide.

Choose Format - Columns - Hide.

Choose Sheet - Hide Sheet.


Select the rows or columns that you want to hide, and then choose Format - Rows - Hide or Format - Columns - Hide.

እርስዎ ወረቀት መደበቅ ይችላሉ ወረቀቱን tab በ መምረጥ እና ክዛ ይምረጡ አቀራረብ - ወረቀት - መደበቂያ የ ተደበቁ ገጾች አይታተሙም: ካልታዩ በ ማተሚያ መጠን ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ረድፍ ወይንም የ አምድ ራስጌ መጨረሻ የሚያሳየው ረድፍ ወይንም አምድ የ ተደበቀ እንደሆን ነው


የ ተደበቁ ረድፎች: አምዶች: ወይንም ወረቀቶች ለ ማሳየት

  1. ይምረጡ መጠን የ ተደበቁ እቃዎችን የሚያካትት: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሳጥን በ ጠርዝ በኩል ያለውን ከ ላይ ከ ረድፍ 1 እና ከ አምድ A. አጠገብ ያለውን ለ ወረቀቶች: ይህ ደረጃ አስፈላጊ አይደለም

  2. Choose Format - Rows/Columns - Show or Format - Sheet - Show.

Please support us!