ረድፍ

የ ተመረጡትን ረድፎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ ረድፍ እርዝመት ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Rows.


እርዝመት

የ አሁኑን ረድፍ ወይንም የ ተመረጠውን ረድፍ እርዝመት መቀየሪያ

አጥጋቢ እርዝመት

ለ ተመረጡት ረድፎች አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት መወሰኛ

መደበቂያ

የ ተመረጡትን ረድፎች: አምዶች ወይንም እያንዳንዱን ወረቀቶች መደበቂያ

ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ይምረጡ በቅድሚያ የ ተደበቁ ረድፎች እና አምዶች ለማሳየት

Please support us!