የ ተግባር ዝርዝር
የ ተግባር ዝርዝር ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የሚገቡትን ተግባሮች ማሳያ የ ተግባር ዝርዝር ማሳረፊያ ተመሳሳይ ነው ከ ተግባሮች tab ገጽ ጋር የ ተግባር አዋቂ ተግባሮቹ የሚገቡት ከ ቦታ ያዢዎች ጋር ነው: እርስዎ በኋላ በራስዎት ዋጋዎች መቀየር ይችላሉ
የ ተግባር ዝርዝር መስኮት እንደገና መመጠን ይቻላል ሊያርፍ የሚችል መስኮት በፍጥነት ተግባሮች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ ማስገባት ይጠቀሙበት: ሁለት ጊዜ-በመጫን በ ማስገቢያ ላይ በ ተግባር ዝርዝር ውስጥ: የ ተመሳሳይ ተግባር በ ቀጥታ ይገባል በ ሁሉም ደንቦች ውስጥ
የ ምድብ ዝርዝር
የ ተግባር ዝርዝር
ዝግጁ ተግባሮች ማሳያ እርስዎ ተግባር በሚመርጡ ጊዜ: ከ ዝርዝር ሳጥን በ ታች ያለው ቦታ አጭር መግለጫ ያሳያል: የ ተመረጠውን ተግባር ለማስገባት ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በላዩ ላይ: ወይንም ይጫኑ የ ተግባር ማስገቢያ ወደ ማስሊያ ወረቀት ውስጥ ምልክት
ተግባር ማስገቢያ ወደ ማስሊያ ወረቀት
የ ተመረጠውን ተግባር ወደ ሰነድ ውስጥ መጨመሪያ