ስሞች መፍጠሪያ

በርካታ የ ክፍል መጠኖች ራሱ በራሱ መሰየም ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Named Ranges and Expressions - Create.


ይምረጡ ሁሉንም መጠኖች የያዘውን ቦታ እርስዎ መሰየም የሚፈልጉትን: ከዛ ይምረጡ ወረቀት - የ ተሰየሙ መጠኖች እና መግለጫዎች – መፍጠሪያ ይህ ይከፍታል የ ስሞች መፍጠሪያ ንግግር: እርስዎ ከዚህ የ መሰየሚያ መምረጫ ውስጥ መምረጥ ይችላሉ

ስሞች መፍጠሪያ ከ

ስም ለ መፍጠር የትኛውን የ ሰንጠረዥ አካል እንደሚጠቀሙ መግለጫ

ከ ላይኛው ረድፍ

የ መጠን ስሞች መፍጠሪያ ከ ራስጌ ረድፍ ውስጥ ከ ተመረጠው መጠን ውስጥ እያንዳንዱ አምድ የ ተለያየ ስም እና የ ክፍል ማመሳከሪያ ያገኛል

በ ግራ አምድ

የ መጠን ስሞች መፍጠሪያ ከ ማስገቢያዎች ውስጥ ከ መጀመሪያው አምድ ከ ተመረጠው ወረቀት መጠን ውስጥ እያንዳንዱ አምድ የ ተለያየ ስም እና የ ክፍል ማመሳከሪያ ያገኛል

ከ ታችኛው ረድፍ

የ መጠን ስሞች መፍጠሪያ ከ ማስገቢያዎች ውስጥ ከ መጨረሻው ረድፍ ከ ተመረጠው ወረቀት መጠን ውስጥ እያንዳንዱ አምድ የ ተለያየ ስም እና የ ክፍል ማመሳከሪያ ያገኛል

በ ቀኝ አምድ

የ መጠን ስሞች መፍጠሪያ ከ ማስገቢያዎች ውስጥ ከ መጨረሻው አምድ ከ ተመረጠው ወረቀት መጠን ውስጥ እያንዳንዱ ረድፍ የ ተለያየ ስም እና የ ክፍል ማመሳከሪያ ያገኛል

Please support us!