አንቀሳቃሾች በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

እርስዎ የሚቀጥለውን አንቀሳቃሾች መጠቀም ይችላሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ:

የ ሂሳብ አንቀሳቃሾች

እነዚህ አንቀሳቃሾች የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳሉ

አንቀሳቃሽ

ስም

ለምሳሌ

+ (መደመሪያ)

መደመሪያ

1+1

- (መቀነሻ)

መቀነሻ

2-1

- (መቀነሻ)

አሉታዊ

-5

* (ኮከብ)

ማባዣ

2*2

/ (ስላሽ)

ማካፈያ

9/3

% (ፐርሰንት)

ፐርሰንት

15%

^ (ካሬት)

ኤክስፖነንት

3^2


የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ

እነዚህ አንቀሳቃሾች አንዱን ይመልሳሉ እውነት ወይንም ሀሰት

አንቀሳቃሽ

ስም

ለምሳሌ

= (እኩል ምልክት)

እኩል

A1=B1

> (ይበልጣል)

ይበልጣል ከ

A1>B1

< (ያንሳል ከ)

ያንሳል ከ

A1<B1

>= (ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ)

ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ

A1>=B1

<= (ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ)

ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ

A1<=B1

<> (እኩል አይደለም)

እኩል አይደለም

A1<>B1


ጽሁፍ አንቀሳቃሾች

አንቀሳቃሽ ይቀላቅላል የ ተለያዩ ጽሁፎች ወደ አንድ ጽሁፍ

አንቀሳቃሽ

ስም

ለምሳሌ

& (እና)

ጽሁፍ የ ተገናኘ እና

"እሑ" & "ቀን" "እሑድ" ነው


ማመሳከሪያ አንቀሳቃሾች

እነዚህ አንቀሳቃሾች ይመልሳሉ የ ክፍል መጠን ለ ዜሮ: አንድ: ወይንም ተጨማሪ ክፍሎች

መጠን ከፍተኛ አስፈላጊ ነው: ከዛ መጋጠሚያ እና ከዛ በ መጨረሻ ስብስብ

አንቀሳቃሽ

ስም

ለምሳሌ

: (ኮለን)

መጠን

A1:C108

! (ቃለ አጋኖ ምልክት)

መጋጠሚያ

ድምር(A1:B6!B5:C12)

የ ሁሉንም ክፍሎች ድምር ማስሊያ በ መጋጠሚያ ላይ: በዚህ ምሳሌ: ውጤቱ ይታያል ድምር ለ ክፍሎች B5 እና B6.

~ (ቲልዴ)

የ ተገናኘ ወይንም ስብስብ

ሁለት ማመሳከሪያዎች ይወስድ እና የ ማመሳከሪያ ዝርዝር ይመልሳል: ተከታታይ የ ግራ ማመሳከሪያ ተከትሎ የ ቀኝ ማመሳከሪያ: ድርብ ማስገቢያዎች ሁለት ጊዜ ይመሳከራሉ: ይመልከቱ ከ ታች በኩል ያለውን ሰንጠረዥ


የ ማስታወሻ ምልክት

ማመሳከሪያ ማገናኛ የ ቲልዴ ባህሪ በ መጠቀም በ ቅርብ ጊዜ ውስጥ ፈጽመዋል: መቀመሪያ ከ ቲልዴ አንቀሳቃሽ ጋር በ ሰነድ ውስጥ ሲገኝ በ ተከፈተ አሮጌ የ ሶፍትዌር እትሞች ውስጥ: ስህተት ይመልሳል: የ ማመሳከሪያ ዝርዝር በ ማዘጋጃ መግለጫ ውስጥ አይፈቀድም


Please support us!