አምዶች ማስገቢያ

አዲስ አምድ ማስገቢያ ከ ንቁው ክፍል ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል: የ አምድ ቁጥር የሚያስገቡት ተመሳሳይ ነው ከ ተመረጠው አምድ ጋራ: ምንም አምድ ካልተመረጠ: እንድ አምድ ያስገባል: የ ነበሩት አምድ ወደ ቀኝ ይንቀሳቀሳሉ

አምዶች በፊት

አዲስ አምድ ከ ንቁ ክፍል በ ግራ በኩል ማስገቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Insert Columns - Columns Before.


አምዶች በኋላ

አዲስ አምድ ከ ንቁ ክፍል በ ግራ በኩል ማስገቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Insert Columns - Columns After.


Please support us!