መቀመሪያ መደርደሪያ

የ መቀመሪያ መደርደሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: መቀመሪያ ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ የሚጠቀሙበት: የ መቀመሪያ መደርደሪያ ዋናው አስፈላጊ መሳሪያ ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ መስራት

የ መቀመሪያ መደርደሪያ ለ መደበቅ የ ዝርዝር እቃውን ምልክት ያስወግዱ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - መቀመሪያ መደርደሪያ ወይንም መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መቀመሪያ መደርደሪያ


የ መቀመሪያ መደርደሪያ የ ተደበቀ ከሆነ: እርስዎ ማረም ይችላሉ ክፍሎች የ ማረሚያ ዘዴ በማስነሳት በ F2. ክፍሎች ካረሙ በኋላ: ለውጦቹን ይቀበሉ ማስገቢያውን በ መጫን: ወይንም ለውጦቹን ላለመቀበል ይጫኑ Esc. ከ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት Esc መጠቀም ይችላሉ

Please support us!