በተከታታይ መሙያ
ራሱ በራሱ ተከታታይ በ ምርጫ በዚህ ንግግር ውስጥ ያመነጫል: አቅጣጫ: ጭማሪ: የ ሰአት መለኪያ እና የ ተከታታይ አይነቶች ይወስናል
ተከታታይ ከ መሙላት በፊት መጀመሪያ የ ክፍል መጠን ይምረጡ
ራሱ በራሱ በ ተከታታይ እንዲቀጥል የ መጨረሻ ደንቦችን: ይምረጡ የ በራሱ መሙያ ምርጫ ከ ከፈቱ በኋላ በ ተከታታይ መሙያ ንግግር
አቅጣጫ
የ ተከታታይ አቅጣጫ መፍጠሪያ መወሰኛ
ታች
ከ ላይ ወደ ታች ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን ለ አምድ በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ
በ ቀኝ
ከ ግራ ወደ ቀኝ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ
ከ ላይ
ወደ ላይ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን ለ አምድ በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ
በ ግራ
ከ ቀኝ ወደ ግራ ተከታታይ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን በ መጠቀም የ ተገለጸ ጭማሪ ለ መጨረሻ ዋጋ
የ ተከታታይ አይነቶች
መግለጫ የ ተከታታይ አይነት ይምረጡ የ ቀጥተኛ: እድገት: ቀን እና በራሱ መሙያ.
ቀጥተኛ
የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ ቀጥተኝ ቁጥር መፍጠሪያ
እድገት
የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ እድገት መፍጠሪያ
ቀን
የ ተወሰነ ጭማሪ እና የ መጨረሻ ቀን በመጠቀም ተከታታይ ቀን መፍጠሪያ
በራሱ መሙያ
ተከታታይ ፎርሞች መፍጠሪያ በ ወረቀት ውስጥ በራሱ መሙያ ተግባር መግለጫ ይወስዳል ከ ዝርዝር ማስተካከያ ውስጥ: ለምሳሌ: በማስገባት ጥር በ መጀመሪያው ክፍል ውስጥ: ተከታታዩ የሚፈጸመው የ ተገለጸውን ዝርዝር በ መጠቀም ነው ከ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ዝርዝር መለያ
በራሱ መሙያ ለ መፈጸም ተከታታይ ዋጋዎች የ ተገለጸ ድግግሞሽ በ መጠቀም: ተከታታይ 1,3,5 ራሱ በራሱ ይፈጽማል በ 7,9,11,13, እና ወዘተ: የ ቀን እና ሰአት ተከታታይ እንደሁም ይፈጸማል: ለምሳሌ: ከ 01.01.99 እና 15.01.99, ክፍተት 14 ቀኖች ተጠቅሟል
ራሱ በራሱ ዳታ መሙያ አጠገቡ ያለውን ክፍሎች መሰረት ባደረገ
ሰአት መለኪያ
እርስዎ በዚህ ቦታ ውስጥ የሚፈለገውን የ ሰአት መለኪያ መግለጽ ይችላሉ: ይህ ቦታ ንቁ የሚሆነው የ ቀን ምርጫ ከ ተመረጠ ነው በ ተከታታይ አይነት ቦታ ውስጥ
ቀን
ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ ሰባት ቀኖች ለ ሳምንት: መለኪያ ለ ጭማሪ ቀን ነው
የ ስራ ቀን
ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ አምስት የ ስራ ቀኖች: መለኪያ ለ ተጨማሪ ቀን ነው
ወር
ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለመፍጠር ተከታታይ ስሞች የትኛው መለኪያ ለ ጭማሪዎች ወር ነው
አመት
ይጠቀሙ የ ቀን ተከታታይ አይነት እና ይህን ምርጫ ለ መፍጠር ተከታታይ የትኛው መለኪያ ለ ተጨማሪ አመት ነው
መጀመሪያ ዋጋ
የ ተከታታይ ማስጀመሪያ ዋጋ መወሰኛ ይጠቀሙ ቁጥሮች: ቀኖች ወይንም ሰአቶች
መጨረሻ ዋጋ
የ ተከታታይ መጨረሻ ዋጋ መወሰኛ ይጠቀሙ ቁጥሮች: ቀኖች ወይንም ሰአቶች
ጭማሪዎች
ይህ ደንብ "ጭማሪ" የሚያመለክተው የተሰጠው ዋጋ የሚጨምረበትን ነው ዋጋ መወሰኛ የ ተመረጠው ተከታታይ አይነት የሚጨምርበትን በ ደረጃ ማስገቢያ መፈጸም ይችላሉ በ ቀጥታ እድገቱ ወይንም ተከታታይ የ ቀን አይነቶች ከ ተመረጡ