የ ማተሚያ ቅድመ እይታ

ቅድመ እይታ ማሳያ የ ታተመውን ገጽ ወይንም መዝጊያ ቅድመ እይታውን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Menu File - Print Preview.

ምልክት

የ ማተሚያ ቅድመ እይታ


ምልክቶችን ይጠቀሙ ከ የ ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ የ ሰነዱን ገጾች ለ መሸብለል እና ለማየት ወይንም ሰነዱን ለማተም

መጫን ይችላሉ +ገጽ ወደ ላይ እና+ገጽ ወደ ታች ቁልፎችን ገጾችን ለመሸብለል

የ ማስታወሻ ምልክት

በ ማተሚያ ቅድመ እይታ ውስጥ እያሉ ሰነድ ማረም አይችሉም


Please support us!