የ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ

ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ትእዛዝ ይዟል ለ መፍጠር: ማረሚያ: እና ማክሮስ ማስኬጃ

መጻህፍት ቤት

እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን መጻህፍት ቤት ይምረጡ የ መጀመሪያው ክፍል መጻህፍት ቤት እርስዎ የመረጡት በ Basic IDE. ውስጥ ይታያል

የ መጻህፍት ቤት ዝርዝር ሳጥን

የ መጻህፍት ቤት ዝርዝር ሳጥን

ማዘጋጃ

መሰረታዊ ማክሮስ ማሰናጃ እርስዎ ማክሮስ ማዘጋጀት አለብዎት ለውጥ ከ ፈጸሙ በኋላ: ወይንም ማክሮስ ይጠቀም እንደሆን ነጠላ ወይንም የ አሰራር ደረጃዎች

ምልክት

ማዘጋጃ

ማስኬጃ

የ መጀመሪያውን ማክሮስ ማስኬጃ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ

ምልክት

ማስኬጃ

ማስቆሚያ

አሁን እየሄደ ያለውን ማክሮስ ማስቆሚያ

ምልክት

ማስቆሚያ

የ አሰራር ደረጃ

ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ሂደት በኋላ

ምልክት

የ አሰራር ደረጃ

ነጠላ ደረጃ

ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ትእዛዝ በኋላ

ምልክት

ነጠላ ደረጃ

መውጫ

መዝለያ ወዳለፈው ሁኔታ በ አሁኑ ማክሮስ ውስጥ

ምልክት

መውጫ

መጨረሻ ነጥብ

በ ፕሮግራም መስመር ውስጥ መጨረሻ ነጥብ ማስገቢያ

ምልክት

መጨረሻ ነጥቦች

የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ

የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ ንግግር መጥሪያ

ምልክት

የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ

መመልከቻ ማስቻያ

ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መመልከት ተለዋዋጭ ማክሮስ: ይህ የ ተለዋዋጭ ይዞታ የሚታየው በ ተለየ መስኮት ውስጥ ነው

ምልክት

መመልከቻ ማስቻያ

የ እቃ መዝገበ

መክፈቻ የ እቃዎች ክፍል መሰረታዊ እቃዎችን የሚያዩበት

ምልክት

የ እቃ መዝገብ

ማክሮስ

መክፈቻ የ ማክሮስ ንግግር

ምልክት

ማክሮስ

ክፍሎች

እዚህ ይጫኑ ለ መክፈት የ ማክሮስ ማደራጃ ንግግር

ምልክት

ክፍሎች

ቅንፍ መፈለጊያ

በ ሁለት ቅንፎች መካከል ያለውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያውን በ ተከፈተ ወይንም በ ተዘጋ ቅንፍ ፊት ለ ፊት ውስጥ ያድርጉ እና ይጫኑ ይህን ምልክት

ምልክት

ቅንፍ መፈለጊያ

የ ጽሁፍ ምንጭ ማስገቢያ

መክፈቻ የ መሰረታዊ ጽሁፍ ምንጭ በ Basic IDE መስኮት ውስጥ

ምልክት

የ ጽሁፍ ምንጭ ማስገቢያ

ምንጩን ማስቀመጫ እንደ

የ ኮድ ምንጭ ማስቀመጫ ለ ተመረጠው Basic ማክሮስ

ምልክት

ምንጩን ማስቀመጫ እንደ

ንግግር ማምጫ

መጥሪያ የ "መክፈቻ" ንግግር ለ ማምጫ መሰረታዊ የ ንግግር ፋይል

የመጣው ንግግር ቀደም ብሎ ስሙ በ መጻህፍት ቤት ውስጥ ከ ነበረ: ለ እርስዎ የ መልእክት ሳጥን ይታያል እርስዎ የ መጣውን ንግግር እንደገና የሚሰይሙበት: ስለዚህ ንግግሩ እንደገና ይሰየማል ወደሚቀጥለው ነፃ "ራሱ በራሱ" ስም አዲስ ንግግር እንደሚፈጥር አይነት: ወይንም እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ነበረውን ንግግር በ መጣው ንግግር: እርስዎ ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ አይመጣም

ንግግር የ ቋንቋ ዳታ ይይዛል: ንግግር በሚያመጡ ጊዜ የ ቋንቋ አለመስማማት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል

መጻህፍት ቤቱ ተጨማሪ ቋንቋዎች ከያዘ ከ መጣው ንግግር ጋር ሲወዳደር: ወይንም የ መጣው ንግግር ሁሉም ካልተተሮጎመ: ከዛ ተጨማሪ ይጨመራል ወደ መጣው ንግግር ውስጥ የ ነባር ቋንቋ ሀረግ ንግግር በ መጠቀም

የ መጣው ንግግር ከያዘ ተጨማሪ ቋንቋዎች ከ መጣው ንግግር ጋር መጻህፍት ቤት ጋር ሲወዳደር: ወይንምሁሉም መጻህፍት ቤት ካልተተሮጎመ: ከዛ ለ እርስዎ ይታያል የ መልእክት ሳጥን ከ ተጨማር: ማስቀሪያ: እና መሰረዣ ቁልፎች ጋር

ምልክት

ንግግር ማምጫ

ንግግር መላኪያ

በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ ይህ ትእዛዝ የሚጠራው የ "ማስቀመጫ እንደ" ንግግር የ አሁኑን BASIC ንግግር ለ መላኪያ ነው

ምልክት

ንግግር መላኪያ

Please support us!