PPmt Function [VBA]

በ ተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ይመልሳል ዋናውን: ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ: በማያቋርጥ ክፍያ: እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

warning

This function or constant is enabled with the statement Option VBASupport 1 placed before the executable program code in a module.


አገባብ:


Pmt( Rate as Double, Per as Double, NPer as Double, PV as Double, [FV as Variant], [Due as Variant] )

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

Per The period number for which you want to calculate the principal payment (must be an integer between 1 and Nper).

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

የ አሁን ዋጋ የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ብድር ወይንም የ / ኢንቬስትመንት የ ወደፊት ዋጋ ነው

የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

0 - የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:

1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያው ነው:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


REM ***** BASIC *****
Option VBASupport 1
Sub ExamplePPmt
' ዋናውን ክፍያ ያሰላል በ ወሮች 4 & 5, በ ሙሉ የሚከፈለውን ብድር
' በ 6 አመቶች ውስጥ: ወለድ 10% ነው በ አመት ውስጥ እና ክፍያው የሚፈጸመው በ ወሩ መጨረሻ ላይ ነው
Dim ppMth4 As Double
Dim ppMth5 As Double
' ዋናው ክፍያ በ ወር 4:
ppMth4 = PPmt( 0.1/12, 4, 72, 100000 )
print ppMth4 ' ppMth4 is calculated to be -1044,94463903636.
' ዋናው ክፍያ በ ወር 5:
ppMth5 = PPmt( 0.1/12, 5, 72, 100000 )
print ppMth5' ppMth5 is calculated to be -1053,65251102833.
End Sub

Please support us!