IPmt Function [VBA]

የ እዳ ክፍያ በ ረጅም ጊዜ ማስሊያ ለ ኢንቬስትመንት በ መደበኛ ክፍያዎች እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

warning

This function or constant is enabled with the statement Option VBASupport 1 placed before the executable program code in a module.


አገባብ:


IPmt(Rate as Double, Per as Double, NPer as Double, PV as Double, [FV as Variant], [Due as Variant])

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ውስጥ

ጊዜ ጊዜ ነው: ኮምፓውንድ ወለድ የሚሰላበት: ጊዜ=የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ነው: ኮምፓውንድ ወለድ ለ መጨረሻ ጊዜ የ ተሰላበት

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ገንዘብ ዋጋ የ ክፍያ ቅደም ተከተል

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የሚፈለገው ዋጋ ነው: (የ ወደፊት ዋጋ) በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት

መክፈያ የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) ለ ክፍያው መክፈያ የሚያልፍበት ጊዜ ነው

0 - የ መክፈያ ጊዜ: የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:

1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያ ነው:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleIPmt
 Dim myIPmt As Double
 myIPmt = IPmt(0.05,5,7,15000)
 የተወሰነ ወለድ መጠን -352.97 የ ገንዘብ ክፍሎች: ውስብስብ ወለድ ለ አምስተኛው ክፍያ ጊዜ (አመት) 352.97 የ ገንዘብ ክፍሎች ነው:
End Sub

Please support us!