CreateUnoValue Function
እቃ ይመልሳል የሚወክል የ ተወሰነ የ ተጻፈ ዋጋ የሚያመሳክር የ Uno አይነት ስርአት
ይህ እቃ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማንኛውም ተመሳሳይ አይነት በሚያል ጊዜ ወደ Uno: አይነቱ መወሰን አለበት በሙሉ በሚያሟላው Uno አይነት ስም
የ LibreOffice API አዘውትሮ የሚጠቀመው ማንኛውንም አይነት ነው: ይህ የ ተለዋዋጭ አይነት ተቃራኒ ነው በ ሌላ አካባቢ: የ ማንኛውም አይነት የያዘው አንድ አሻሚ Uno አይነት እና ነው የሚጠቀመው በ generic Uno interfaces. ውስጥ ነው
አገባብ:
oUnoValue = CreateUnoValue( "[]byte", MyBasicValue ) ' to get a byte sequence.
ይህን CreateUnoValue መቀየር አይቻልም ወደ ተወሰነ Uno አይነት: እና ስህተት ይፈጠራል: ለ መቀየሪያ: ይህን የ አይነት መቀየሪያ ግልጋሎት ይጠቀሙ
ይህ ተግባር የታለመው ለ አንዳንዱ ሁኔታዎች ነው: ነባር Basic ወደ Uno አይነት መቀየር በቂ በማይሆንበት ጊዜ ነው: ይህ ሊፈጠር የሚችለው እርስዎ የ ተወሰነ ክፍል ማንኛውንም ገጽታ መሰረት ያደረገ ጋር መድረስ ሲፈልጉ ነው: እንደ Xባህሪ ማሰናጃ::ማሰናጃ የ ባህሪ ዋጋ( ስም: ዋጋ) ወይንም X???የያዘውን::ማስገቢያ በ???( ???, ዋጋ ) ከ LibreOffice Basic. የ Basic runtime እነዚህ አይነቶችን አያውቅም: እነዚህ የሚገለጹት በ ተመሳሳይ ግልጋሎት ነው
በ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ LibreOffice Basic በጣም ተስማሚውን አይነት ይመርጣል ለ Basic አይነት እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን: ነገር ግን: የ ተሳሳተ አይነት ከ ተመረጠ: ስህተት ይፈጠራል: ለ እርስዎ ይታያል የ CreateUnoValue() ተግባር ለ መፍጠር ዋጋው ላልታወቀ Uno አይነት
እርስዎ እንዲሁም ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉለማለፍ ምንም-ማንኛውንም ዋጋዎች: ነገር ግን ይህን አንመክርም: Basic ቀደም ብሎ ኢላማውን አይነት ያውቃል: በ መጠቀም የ CreateUnoValue() ተግባር የሚመራው ወደ ተጨማሪ መቀየሪያ ተግባር ነው: ይህ የ Basic መፈጸሚያን ያዘገየዋል