Shell Function

ሌላ መተግበሪያ ማስጀመሪያ እና መግለጫ ተመሳሳይ የ መስኮት ዘዴ: አስፈላጊ ከሆነ

አገባብ

Shell (Pathname As String[, Windowstyle As Integer][, Param As String][, bSync])

ደንብ

የ መንገድ ስም

ሙሉ መንገድ እና የ ፕሮግራም ስም እርስዎ ማስጀመር የሚፈልጉት ፕሮግራም

የ መስኮት ዘዴ

በ ምርጫ የ ኢንቲጀር መግለጫ ዘዴ የሚወስን ለ መስኮት ፕሮግራም የሚፈጸምበት ውስጥ: የሚቀጥሉት ዋጋዎች ይቻላሉ:

0

ትኩረቱ ያለው በ ተደበቀው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው

1

ትኩረቱ ያለው በ ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው በ መደበኛ መጠን ውስጥ

2

ትኩረቱ ያለው በ አነስተኛው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው

3

ትኩረቱ ያለው በ ከፍተኛው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው

4

መደበኛ መጠን የ ፕሮግራም መስኮት: ያለ ትኩረት

6

የ ፕሮግራም መስኮት ማሳነሻ: ትኩረቱ በ ንቁ መስኮት ላይ ይሆናል

10

በ ሙሉ-መመልከቻ ማሳያ


ደንብ

ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የሚወስን ለ ትእዛዝ መስመር ማለፍ ለሚፈልገው

bSync

ይህ ዋጋ ከ ተሰናዳ ለ እውነትShell ትእዛዝ እና ሁሉም LibreOffice ስራዎች ይጠብቃሉ የ shell ሂደት እስከሚጨርስ ድረስ: ዋጋ ከ ተሰናዳ ለ ሀሰት shell በ ቀጥታ ይመልሳል: ነባሩ ዋጋ ሀሰት ነው

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

53 ፋይሉ አልተገኘም

73 አልተፈጸመም

ለምሳሌ


Sub ExampleShellForWin
    Shell("c:\windows\calc.exe",2)
End Sub

Please support us!