Beep Statement

ድምፅ ያጫውታል በ ኮምፒዩተር ስፒከር ውስጥ: ድምፁ የ ስርአቱ-ጥገኛ ነው እና እርስዎ ድምፁን እና መጠኑን መቀየር አይችሉም

አገባብ:


Beep

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleBeep
    Beep
    Beep
    Beep
End Sub

Please support us!