የ ሐረግ ይዞታዎች ማረሚያ

የሚቀጥሉት ተግባሮች ማረሚያ: አቀራረብ እና ማሰለፊያ ናቸው ለ ሀረግ ይዞታዎች: ይጠቀሙ የ & አንቀሳቃሽ ተከታታይ አገናኝ ሀረጎች

የ አቀራረብ ተግባር

ቁጥር ወደ ሀረግ መቀየሪያ: እና ከዛ እርስዎ እንደ ወሰኑት አይነት አቀራረብ ያቀርባል

LCase Function

መቀየሪያ ሁሉንም የ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ሀረግ ውስጥ ወደ የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

የ ግራ ተግባር

ይመልሳል ቁጥር የ ሩቅ ግራ ባህሪዎች እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን የ ሀረግ መግለጫ

LSet Statement

ሀረግ ማሰለፊያ በ ግራ የ ሀረግ ተለዋዋጭ በኩል: ወይንም ኮፒ ማድረጊያ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አይነት ወደ ሌላ ተለዋዋጭ ለ ተለያየ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አይነት

LTrim Function

ሁሉንም ቀዳሚ ክፍተቶች ማስወገጃ ከ ሀረግ መግለጫ በፊት ያሉ

Mid Function, Mid Statement

ይመልሳል የ ተወሰነ መጠን የ ሀረግ መግለጫ ( መሀከል ተግባር ), ወይንም መቀየሪያ የ ሀረግ መግለጫ መጠን በ ሌላ ሀረግ ( መሀከል አረፍተ ነገር )

Replace Function

Replaces some string by another.

የ ቀኝ ተግባር

ይመልሳል የ ሩቅ ቀኝ "n" ባህሪዎች ለ ሀረግ መግለጫ

RSet Statement

በ ቀኝ-ማሰለፊያ ሀረግ በ ተለዋዋጭ ሀረግ ውስጥ: ወይንም ኮፒ ማድረጊያ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተለዋዋጭ አይነት ወደ ሌላ

RTrim Function

ክፍተቶች ማጥፊያ ከ ሀረግ መግለጫ መጨረሻ በኩል

የ መከርከሚያ ተግባር

ሁሉንም ቀዳሚ ክፍተቶች ማስወገጃ ከ ሀረግ መግለጫ በኋላ ያሉ

UCase Function

መቀየሪያ ሁሉንም የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ሀረግ ውስጥ ወደ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች

የ መክፈያ ተግባር

ይመልሳል ማዘጋጃ ለ ንዑስ ሀረጎች ከ ሀረግ መግለጫ ውስጥ

Join Function

ይመልሳል ሀረግ ከ ንዑስ ሀረጎች ቁጥር ውስጥ በ ሀረግ ማዘጋጃ

ConvertToURL Function

መቀየሪያ የ ስርአት ፋይል ስም ወደ URL ፋይል

ConvertFromURL Function

መቀየሪያ የ URL ፋይል ወደ ስርአት የ ፋይል ስም

Please support us!