CByte Function

መቀየሪያ ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ባይት አይነት

አገባብ:


ዋጋ ወደ ባይት( መግለጫ )

ይመልሳል ዋጋ:

ባይት

ደንቦች:

መግለጫ: ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

Please support us!