Str Function

መቀየሪያ የ ቁጥር መግለጫዎች ወደ ሀረግ

አገባብ:


የ ሀረግ (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ

ሀረግ ተግባር የ ቁጥር ተለዋዋጭ ወይንም የ ስሌቶችን ውጤቶች ወደ ሀረግ ይቀይራል: አሉታዊ ቁጥሮች ይቀጥላሉ በ መቀነሻ ምልክት: አዎንታዊ ቁጥሮች ይቀጥላሉ በ ክፍተት (ከ መደመሪያ ምልክት ይልቅ).

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleStr
Dim iVar As Single
Dim sVar As String
    iVar = 123.123
    sVar = LTrim(Str(iVar))
    MsgBox sVar & chr(13) & Str(iVar)
End Sub

Please support us!