አረፍተ ነገር ማሰናጃ
የ እቃ ማመሳከሪያ በ ተለዋዋጭ ላይ ወይንም በ ንብረት ላይ ማሰናጃ
አገባብ:
ማሰናጃ የ እቃ ተለዋዋጭ = እቃ
ደንቦች:
ተለዋዋጭ እቃ: ተለዋዋጭ ወይንም ንብረት የ እቃ ማመሳከሪያ የሚፈልግ
እቃ: እቃ ተለዋዋጩ ወይንም ንብረቱ የሚያመሳክረው ወደ
ምንም - መመደቢያ ለ ምንም እቃ ለ ተለዋዋጭ ያለፈውን ስራ ለ ማስወገድ
ለምሳሌ:
Sub ExampleSet
Dim oDoc As Object
Set oDoc = ActiveWindow
Print oDoc.Name
End Sub