UBound Function
የ ላይኛውን ድንበር ማዘጋጃ ይመልሳል
አገባብ:
ዝቅተኛ ንዑስ ጽሁፍ ለ አቅጣጫ ማዘጋጃ (የ ስም ማዘጋጃ [, አቅጣጫ])
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
የ ማዘጋጃ ስም: የ ማዘጋጃ ስም እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉትን ለ ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ( ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ ) ወይንም ዝቅተኛ ( ዝቅተኛው ንዑስ ጽሁፍ ) ለ ድንበር
[አቅጣጫ]: ኢንቲጀር የሚገልጽ የትኛው አቅጣጫ እንደሚመልስ ለ ከፍተኛ (ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ) ወይንም ዝቅተኛ (ዝቅተኛው ንዑስ ጽሁፍ) ድንበር ለ ዋጋ ካልተገለጸ: የ መጀመሪያው አቅጣጫ ይወሰዳል
ለምሳሌ:
Sub ExampleUboundLbound
Dim sVar(10 To 20) As String
Print LBound(sVar())
Print UBound(sVar())
End Sub
Sub ExampleUboundLbound2
Dim sVar(10 To 20,5 To 70) As String
Print LBound(sVar()) ' Returns 10
Print UBound(sVar()) ' Returns 20
Print LBound(sVar(),2) ' Returns 5
Print UBound(sVar(),2) ' Returns 70
End Sub