LBound Function

የ ዝቅተኛ ድንበር ማዘጋጃ ይመልሳል

አገባብ:


ዝቅተኛ ንዑስ ጽሁፍ ለ አቅጣጫ ማዘጋጃ (የ ስም ማዘጋጃ [, አቅጣጫ])

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

የ ማዘጋጃ ስም: የ ማዘጋጃ ስም እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉትን ለ ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ( ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ) ወይንም ዝቅተኛ (ዝቅተኛው ንዑስ ጽሁፍ ) ለ ድንበር አቅጣጫ ማዘጋጃ

[አቅጣጫ]: ኢንቲጀር የሚገልጽ የትኛው አቅጣጫ እንደሚመልስ ለ ከፍተኛ (ከፍተኛ ንዑስ ጽሁፍ) ወይንም ዝቅተኛ (ዝቅተኛው ንዑስ ጽሁፍ) ድንበር ለ ዋጋ ካልተገለጸ: የ መጀመሪያው አቅጣጫ ይወሰዳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

9 ማውጫው ከ ተገለጸው መጠን ውጪ ነው

ለምሳሌ:


Sub ExampleUboundLbound
Dim sVar(10 To 20) As String
    Print LBound(sVar())
    Print UBound(sVar())
End Sub
 
Sub ExampleUboundLbound2
Dim sVar(10 To 20,5 To 70) As String
    Print LBound(sVar()) ' Returns 10
    Print UBound(sVar()) ' Returns 20
    Print LBound(sVar(),2) ' Returns 5
    Print UBound(sVar(),2) ' Returns 70
End Sub

Please support us!