እቃ ነው ተግባር

መሞከሪያ እቃው ተለዋዋጭ የ OLE እቃ እንደሆን: ተግባር እውነት ይመልሳል ተለዋዋጭ የ OLE እቃ ከሆነ: ያለ በለዚያ ሀሰት ይመልሳል

አገባብ:


እቃ ነው (እቃ ተለዋዋጭ ነው)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

ተለዋዋጭ እቃ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም ተለዋዋጭ: ተለዋዋጭ እቃ የያዘው የ OLE እቃ ከሆነ ተግባር እውነት ይመልሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

Please support us!